ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Address | መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በጀርባው በር በኩል ወደ እግዚያብሄር ቤ/ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 600 ሜትር ገባ ብሎ |
Phone | 0116 66 33 33 |
Phone2 | 0923 78 40 62 |
Bids closing date | በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት |
Bids opening date | በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት |
Published on |
2merkato.com
(
ሐምሌ 18፣ 2012 ) |
Posted on | ሐምሌ 18፣ 2012 |
Bid document price | 300 ብር |
Bid bond | 2% |
ጨረታ ማስታወቂያ
ላየን ሴኩሪቲ ኃላ/የተ/የግ /ማህበር የደንብ ልብሶች ኮትና ሱሪ፣ ቀበቶ፣ ሹራብ፣ ሸሚዝ፣ ከረባት፣ የፅዳት ኮፍያ/ሻሽ፣ ገዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ የዝናብ ልብስ፣ የእጅ ባትሪ፣ ፊሽካ ፣የጥበቃ ዱላ፣ ዣንጥላ፣ ስቴሽነሪ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የምግብ እህሎች፣ አትክልቶች እና ማጣፈጫዎች፣ የአፍና አፍንጫ (ማስክ) ሳኒታይዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
LOT 1
ለድርጅታችን ሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ
LOT 2
LOT 3
ደመወዝ፡- ሳቢ Attractive
ስለሆነም
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116 66 33 33, 0923 78 40 62, 0932 29 85 96
አድራሻ መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በጀርባው በር በኩል ወደ እግዚያብሄር ቤ/ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 600 ሜትር ገባ ብሎ
ላየን ሴኩሪቲ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Address | መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በጀርባው በር በኩል ወደ እግዚያብሄር ቤ/ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 600 ሜትር ገባ ብሎ |
Phone | 0116 66 33 33 |
Phone2 | 0923 78 40 62 |