All Tenders
የሰው ሰራሽ አካልና የአካል ድጋፍ ማደራጃ ድርጅት ለተለያዩ ምርቶት የሚውሉ ጥሬ እቃዎች ለመግዛት ብቁና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ እንዲያቀርቡ ይጋብዛል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር የብሔራዊ ሰው ሰራሽ እንሰሳት ማራቢያ ዘዴ ማእከል በሆለታ ምርጥ ዳልጋ ከብት ዘር ማሻሻያ ጣቢያ ያለው የመኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ መጠለያ ቤት በተሻለ ማቴሪያል ቀይሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦትና ሕዝቦች ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በሥሩ ለሚተዳደሩት ብሔራዊ ፖርኮች አገልግሎት የሚሰጡ አንድ የአጭር ርቀት መገናኛ ሬድዮ ከ10 ተንቀሳቃሽ ሬዲዮኖች /walki talki/ እና አንድ ማስተላለፊያ /Repeater/ ጋር በተዘጋጀው ስፔስፊኬሽን መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለ2002 ዓ.ም የበጀት አመት የሚያገለግሎ የተለያዩ እቃዎች ማለትም የተማሪዎች መመረቂያ ጋዎን የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ኮምፒዩተር ኘሪንተር ፎቶኮፒ ማሽን እና ጀኔሬተሮች አላቂና ቋሚ የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች /የተለያዩ ወንበሮች ጠረጴዛዎች/ ለቢሮ የሚውሉ የቢሮ ምንጣፍ መጋረጃ የመኪየ ጎማና የኤሌክትሪክ እቃዎች እንዲሁም ዩኒቨርሲቲው የድረ ገጽ ኘሮጀክት /website development /በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የሸቀጦች ጅምላ ንግድና አስመጪ ድርጅት ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የተረከባቸውን የተዘጋጁና ብትን ጨርቆች የሕንፃ መሣሪያዎች የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና ጐማዎች ልዩ ልዩ ቦርሣዎች የልብስ ሻንጣዎች የባትሪ ቀፎ እና ድንጋዩች ፔርሙሶች የሕፃናት ጡጦ የመጫዎቻ ካርታ ጫማዎች የዲስኮ ሰአቶች ሸቶዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የውሃ መሣቢያ ቱቦዎች የሰሌንና የኘላስቲክ ንጣሮች ላይተሮች የፎቶኮፒ ማሽኖችና ቶነሮች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የኢካፍኮ አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ የጽሕፈት መሣሪያዎችና የቤትና የቢሮ እቃዎችን ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ላላቸውና የዘመኑን ግብር ለከፈሉ ድርጅቶች /ወኪሎች /በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የመኖሪያ ቤቶች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የቂርቆስ ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ የባለሙያ ገዋን መግዛት የፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ለአክሱም ቅድስት ማርያም ሆስፒታል የሚያገለግሉ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች /ፊርኒቸር/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ጎልማሶች ትምህርት ከደረጃ 1 - 3 ያሉ ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት መማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት በሥራ መስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የሀዋሳ ዶሮ እርባታ ማእከል የተለያዩ የዶሮ ቤት ቁሳቁሶች /የመመገቢያ መጠጫ ሌሎችም /ኘላስቲክ የውሃ ታንከሮችና ማቆሚያዎች የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች በቆሎ እና ሌሎች ቫይታሚን ላይዚን የዶሮ መድኃኒቶች የኢሌክትሪክ እቃዎች በጨረት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልገል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
Bid Announcement for Design, Supply and Installation of Fabricated classroom Buildings.
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
Bid Announcement for Security Upgrade "Turn Key'' Project
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
Bid for the Supply of IT Infrastructure to EMIS
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
Request for Expressions of Interest: International English Language Quality Improvement Program Adviser.
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የፌደራል የጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ሥራዎች ልማት ኤጀንሲ 1. ያገለገሉ ልዩ ልዩ እቃዎች የብረታ ብረቶች ኬብሎች ኪብሎች በርና መስኮቶች ቁርጥራጮች ወዘተ 2. የ3ኘሮጀክቶች ማምረቻ መሣሪያዎች እና ሌሎችም በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እና ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለኔትወርክ ዝርጋታ አገልግሎት የሚውሉ የኔትወርክ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
INVITATION FOR CONSULTANCY SERVICE take a proceeding of a workshop using report documents, videos & photographs.
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በጌዴኦ ዞን ፋ/ኢ/ል/ዋና መምሪያ ድጋፍ ሰጪ ማእከል ተጠቀሚ ለሆነው ለጌዴኦ ዞን ትምህርትመምሪያ በዞኑ ለሚገኙ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ዘጠነኛ ከፍል በጌዴኡፋ ቋንቋ የተዘጋጁ መጻሕፍት የቅድመ ሕትመት /Camera Ready/ እና የህትመት ሥራ በማተሚያ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe