ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን አዲስ አበባ ዞን ጽ/ቤት ፈረንሳይ አካባቢ በሚገኘው ህንፃ ላይ የተወሰኑ ክፍት ክፍሎችን ማከራየት በመፈለጉ ለንግድ/ለቢሮ አገልግሎት ለመከራየት ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል


Print

Bid closing date
Oct 04, 2023 10:00 AM
Bid opening date
Oct 04, 2023 10:30 AM
Published on
ኢትዮጵያን ሔራልድ (Sep 10, 2023) አዲስ ዘመን (Sep 11, 2023)
Posted
Bid document price
100.00 ብር
Bid bond
10,000.00 ብር
Region
Tender Documents
Bid Document for office lease.
Price: ETB 100
Buy Now
File size: 2 MB

የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁፕር - NAAZ/FF/370/23

ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን አዲስ አበባ ዞን ጽ/ቤት ፈረንሳይ አካባቢ በሚገኘው ህንፃ ላይ የተወሰኑ ክፍት ክፍሎችን ማከራየት በመፈለጉ ለንግድ/ለቢሮ አገልግሎት ለመከራየት ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመስከረም 03 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 23 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ቱ መርካቶ ዶት ኮም (www.2merkato.com)፣ ከኤክስትራ ቴንደር (www.extratenders.com) እና አፍሮ ቴንደር (www. afrotender.com) እና  ድረ ገፅ (web site) የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በቴሌ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ከተጠቀሱት ድረ ገፆች የጨረታ ሰነድ በመግዛት ፈረንሳይ አካባቢ በሚገኘው ህንፃ ላይ የሚከራዩትን ክፍት ክፍሎች ከመስከረም 03 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 22 ቀን 2016 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ማየት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የታደሰ እና አግባብነት ያለው የንግድ ሥራ ፈቃድ/ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ከሆኑ የታደሰ የምዝገባ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  4. የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ (በንግድ ስራ ለተሰማሩ ድርጅቶች ብቻ)።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በክፍያ ማዘዣ ቼክ /CPO/ ብር 10,000.00 ከጨረታ ሰነዱ ጋር ያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው መስከረም 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ተዘግቶ በእለቱ ጠዋት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  7. ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 124 3053 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ኢትዮ ቴሌኮም

Company Info
Filed Under