እልልታ ኮንስትራክሽን እና ልማት ኃ/የተ/የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05፣ የቤት ቁጥር አዲስ፣ ሳር ቤት አካባቢ ከአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋና መ/ቤት ጎን በሰራው ባለ 4B+SB+G+21 ወለል ህንፃ ላይ በ1ኛ፤ በ2ኛ እና በ3ኛ በሚገኙ ወለሎች ላይ ለተያለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሱቆች በዝግ ጨረታ ተጫራቾችን ማጫረትና ለአሸናፊው(ዎቹ) ማከራየት ይፈልጋል
Bid closing date
መስከረም 20 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ
Bid opening date
መስከረም 21 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Published on
ቱመርካቶ.ኮም
(Sep 08, 2023)
Posted
on Sep 08 2023
Bid document price
200.00 ብር
Bid bond
100,000.00 ብር
Region
በድጋሚ የወጣ የሱቅ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን እልልታ ኮንስትራክሽን እና ልማት ኃ/የተ/የግል ማኅበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ወረዳ 05፣ የቤት ቁጥር አዲስ፣ ሳር ቤት አካባቢ ከአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋና መ/ቤት ጎን በሰራው ባለ 4B+SB+G+21 ወለል ህንፃ ላይ በ1ኛ፤ በ2ኛ እና በ3ኛ በሚገኙ ወለሎች ላይ ለተያለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሱቆች በዝግ ጨረታ ተጫራቾችን ማጫረትና ለአሸናፊው(ዎቹ) ማከራየት ይፈልጋል።
በመሆኑም
- ተጫራቾች የጨረታውን መመሪያ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ወረዳ 05፣ የቤት ቁጥር፡ 097/403፤ ኮይካ ህንፃ፤ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር፤ 403/በአካል በመቅረብ ከነሐሴ 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ 200,00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100.000.00 (ብር አንድ መቶ ሺህ ከ00/100) በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል። የጨረታው አሸናፊ ያስያዙት ዋስትና ለወርሃዊ ክፍያ ላይ የሚታሰብ ይሆናል። ተሸናፊ ተጫራቾች አሰይዘውት የነበረ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ተሸናፊነታቸው እንደታወቀ ተመላሽ ይደረጋል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ክፍሎች ብዛት ፤ ቁጥራቸውንና የእያንዳንዱን ክፍል ዋጋ ለኪራይ በተጫራጮች መሞላት ያለበት ዋጋ ማቅረቢያ በመሙላትና ከዋስትናው ጋር በማያያዝ እስክ ነሐሴ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. የነበረው ተራዝሞ እስከ መስከረም 20 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል።
- ከአንድ ሱቅ በላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ለእያንዳንዱ ለሚሳተፍበት ሱቅ የጨረታ ሰነድና በተመሳሳይ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅበታል።
- ጨረታው መስከረም 21 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በድርጅቱ ስልክ ቁጥር +251 11 369 2223/ + 251 92 991 7992 መጠየቅ ይችላሉ።
ከሰላምታ ጋር
ድርጅቱ
Company Info

Elilta Construction Materials and Development PLC
እልልታ ኮንስትራክሽን ማቴሪያልና ልማት ኃ/የተ/የግልማህበር
Address | ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 05፣ ሣርቤት፣ አዳምስ ፓቪሊዮን ህንጻ አጠገብ፣ KOICA ያለበት ህንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 403 |
---|---|
Mobile | +251 92 991 7992+251 92 990 2836 |