ኤቢኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ፣ ጀነሬተር ፣ ላፕቶፖች ፣ ፕሪንተሮች ፣ ሲኒማ ፣ ፕሮጀክተሮች ፣ ካሜራዎች ፣ የትምህርት ቤት ወንበሮች (Arm Chairs) ፣ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የIT ዕቃዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና እንጨቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Print

Bid closing date
ከነሐሴ 29 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ መስከረም 8 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሠዓት ድረስ የሚቆይ ይሆናል
Bid opening date
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Sep 01, 2023)
Posted
Bid document price
300.00 ብር
Bid bond
Region

የግልፅ ጨረታ ሰነድ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኤቢኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ

 • ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣
 • ጀነሬተር፣
 • ላፕቶፖች፣ ፕሪንተሮች፣ ሲኒማ፣ ፕሮጀክተሮች፣ ካሜራዎች፣
 • የትምህርት ቤት ወንበሮች (Arm Chairs) ፣
 • ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ፣
 • የ IT ዕቃዎች ፣
 • ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና እንጨቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ የሚፈልግ ሲሆን ዝርዝር አፈፃፀሙም ቀጥሎ ባለው መልኩ ይሆናል፡፡
 1. የጨረታ ተሳታፊ ለመሆን ህጋዊ የሆነ መታወቂያ ማቅረብ የሚጠበቅ ሲሆን እድሜው ከ18 አመት በላይ የሆነ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ጨረታውን መሳተፍ ይችላል፡፡
 2. ስለጨረታው ዝርዝር ማብራሪያ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት የሚቻል ሲሆን ማንኛውም ጨረታውን ለመወዳደር የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከኤቢኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ቢሮ (ቦሌ መንገድ ከዲኤች ገዳ ህንፃ ጀርባ) 3ኛ ፎቅ በመገኘት መግዛት ይችላሉ፡፡
 3. ጨረታውን ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ከገዛ በኋላ ለሽያጭ የቀረቡትን እቃዎች ለማየት ከነሐሴ 29 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ መስከረም 8 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሠዓት ድረስ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ቦሌ መንገድ ከዲኤች ገዳ ህንፃ ጀርባ በመሄድ ማየት ይችላል፡፡
 4. የጨረታ ሰነዱ ሽያጭ ከነሐሴ 29 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ መስከረም 8 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሠዓት ድረስ የሚቆይ ይሆናል፡፡

አድራሻ፡ ኤ.ቢ.ኤች. ዋና መስሪያ ቤት ቦሌ ከዲኤች ገዳ ህንፃ ጀርባ
ስልክ ቁጥር፡ 011 618 6520
አዲስ አበባ

Company Info
Filed Under