ዜድ ኤስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማሕበር የተለያዩ ፎጣዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Print

Bid closing date
Jun 26, 2023 9:00 AM
Bid opening date
Jun 26, 2023 10:00 AM
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (May 26, 2023)
Posted
Bid document price
Bid bond
2%
Region

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ዜድ ኤስ ትሬዲንግ /የተ/የግል ማሕበር የተለያዩ ፎጣዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሸጥ ይፈልጋል።

  •  ፎጣ 70 140 ብዛት 18,000 መነሻ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 275.00
  • ፎጣ 50 80 ብዛት 5,000 መነሻ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 275.00

ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን እቃዎች 23/9/2015 ..ጀምሮ በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላች ወዳደር የምትችሉ መሆኑን ድርጅቱ ይገልፃል።

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች።

  1. እቃውን ለግዛት የሚቀርበውን የመጫረቻ ዋጋ ሁለት በመቶ (2%) T (CPO) ማቅረብ የሚችል።
  2. ግብር ክፈያ መለያ ቁጥር ቲን ነበር ያለው
  3. የእቃው ብዛት እንደአስፈላጊነቱ 20 ፐርሰንት ሊጨምር ሊቀንስ ይችላል፡፡
  4. ለግልጽ ጨረታ ድርጅቱ ካስቀመጠው መነሻ ዋጋ ተነስቶ በሙላት በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
  5. ተጫራቹ በጨረታው አሸንፎ የገዛውን እቃ ክፍያውን 5 ቀናት ውስጥ መፈፀም አለበት።
  6. እቃዎቹን አሽንፎ የገዛ ተጫራች የሚፈለግበትን ዋጋ ወዲያውኑ ከፍሎ 5 ቀናት ውስጥ ካልተረከበ ያስያዘው ሲፒኦ (CPO) ገቢ ይሆናል።
  7. በጨረታው ያላሸነፉ ተጫራች አሳማኝ የሆነ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  8. ተጫራቾች የሞሉትን የጨረታ ዋጋ እስከ ሰኔ 19 2015 . ከጠዋቱ 300 እስከ 10.30 በድርጅቱ ቢሮ በሚኘገው ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው 300 ተዘግቶ በዛው ቀን ከረፋዱ 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።

N.B- ሳምፕል ሳያዩ የሚጫረቱ ተጫራቾች ድርጅቱ ኃላፊነቱን አይወስድም።

አድራሻ፡ ካሳንችስ ከኢትዮ ሴራሚክ ጎን ባህራን ሞል ሰባተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 702

ስልክ ቁጥር 0913 11 22 85/0928 43 18 15

አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

Company Info
ZS Trading PLC
ዜድ ኤስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Address ካሳንችስ ከኢትዮ ሴራሚክ ጎን ባህራን ሞል ሰባተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 702
Mobile +251 91 311 2285+251 92 843 1815
Filed Under