ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ላይ ያልዋሉ ወይም አዳዲስ የSamsung M288x Series Printers እና Kyocera ECOSYS M264oidw ፕሪንተሮችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Print

Bid closing date
May 29, 2023 5:00 PM
Bid opening date
May 30, 2023 11:00 AM
Published on
ኢትዮ ቴሌኮም (May 16, 2023)
Posted
Bid document price
100.00 ብር
Bid bond
0
Region
Tender Documents
ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ላይ ያልዋሉ ወይም አዳዲስ የ Samsung M288x series Printers እና Kyocera ECOSYS
Price: ETB 100
Buy Now
File size: 4 MB

የጨረታ ማስታወቂያ 

ቁጥር SC/L/WRM/004/2015

ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ላይ ያልዋሉ ወይም አዳዲስ የSamsung M288x series Printers እና Kyocera ECOSYS M264oidw ፕሪንተሮችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከግንቦት 5 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በማንኛውም ጊዜ እና ሰዓት  2merkato.com ፣ extratenders.com  ወይም afrotender.com  ዌብ ሳይቶች በቴሌ ብር አማካኝነት የማይመለስ አንድ መቶ ብር ብቻ በመክፈል በቀላሉ መግዛት ትችላላችሁ።

በተጨማሪም ንብረቶቹን መመልከት የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ መታወቂያችሁን በመያዝ በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል ፍላወር በሚገኘው የኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ዕቃ ግምጃ ቤት በመገኘት መመልከት ትችላላችሁ።

ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ አቃቂ በሚገኘው የኩባንያው ዕቃ ግምጃ ቤት ግንቦት 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

ኩባንያው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኢትዮ ቴሌኮም

Company Info
Filed Under