የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
May 16, 2023 10:00 AM
Bid opening date
May 16, 2023 10:30 AM
Published on
ሪፖርተር
(Apr 23, 2023)
Posted
on Apr 24 2023
Bid document price
የጨረታ መግዣ ሰነድ በየሎቱ የተለያየ ነዉ
Bid bond
2%
Region
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 7/2015
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የገንዳ ወፍጮ እና ፓምኘ ፋውንዴሽን ሥራ ለደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ፣
- Air Compressor, Compressed Air Pipe, Hose, Steam Pipe, Cold Water Pipe, Fat Pipe, Ball Valve እና የተለያዩ ለኢንዱስትሪ ማሽን የሚያገለግሉ የኤሌክትሪክ ኬብሎች
- የተለያዩ ብረታ ብረቶችና ኤሌክትሮድ
- የላውንደሪ ማሽን ጥገና አገልግሎት
ማንኛውም ተጫራች፡-
- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው፡፡
- በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው የጨረታ ዓይነት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ እንዲሁም ከተራ ቁጥር 2-4 ለተጠቀሱት የጨረታ ዓይነቶች ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 30 ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል።
- የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ ፣ በባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል።
- የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
- ጨረታው ግንቦት 8 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0114 65 2294 / 011 466 75 01 መጠየቅ ይቻላል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት