የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Print

Bid closing date
May 16, 2023 10:00 AM
Bid opening date
May 16, 2023 10:30 AM
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Apr 24, 2023)
Posted
Bid document price
የጨረታ መግዣ ሰነድ በየሎቱ የተለያየ ነዉ
Bid bond
2%
Region

ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 7/2015

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. የገንዳ ወፍጮ እና ፓምኘ ፋውንዴሽን ሥራ ለደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ፣  
  2. Air Compressor, Compressed Air Pipe, Hose, Steam Pipe, Cold Water Pipe, Fat Pipe, Ball Valve እና የተለያዩ ለኢንዱስትሪ ማሽን የሚያገለግሉ የኤሌክትሪክ ኬብሎች
  3. የተለያዩ ብረታ ብረቶችና ኤሌክትሮድ
  4. የላውንደሪ ማሽን ጥገና አገልግሎት

ማንኛውም ተጫራች፡-

  • በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው፡፡
  • በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው የጨረታ ዓይነት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ እንዲሁም ከተራ ቁጥር 2-4 ለተጠቀሱት የጨረታ ዓይነቶች ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3ዐ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል።
  • የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ፣ በባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል።
  • የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
  • ጨረታው ግንቦት 8 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡3ዐ ሰዓት የሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል።
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ዐ114 65 2294 / ዐ114 66 75ዐ1 መጠየቅ ይቻላል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

Company Info
Filed Under