የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የገንዳ ወፍጮ እና ፓምኘ ፋውንዴሽን ሥራ ለደረጃ 5 GC እና ከዚያ በላይ ወይም 4 BC እና ከዚያ በላይ ፣ የእንፋሎት መስመሮችን አስፈላጊ ግብዓቶችን በማቅረብ በኢንሱሌሽን የመሸፈን ሥራ የአገልግሎት ግዥ ፣ በሬ ላይ ቁጥር መፃፊያ ሰማያዊ ቀለም እና የምድር ሚዛን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Apr 11, 2023 10:00 AM
Bid opening date
Apr 11, 2023 10:30 AM
Published on
ቱመርካቶ.ኮም
(Mar 28, 2023)
Posted
on Mar 28 2023
Bid document price
በየሎቱ የተለያየ ነዉ
Bid bond
2%
Region
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 6/2015
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የገንዳ ወፍጮ እና ፓምኘ ፋውንዴሽን ሥራ ለደረጃ 5GC እና ከዚያ በላይ ወይም 4BC እና ከዚያ በላይ፣
- የእንፋሎት መስመሮችን አስፈላጊ ግብዓቶችን በማቅረብ በኢንሱሌሽን የመሸፈን ሥራ የአገልግሎት ግዥ፣
- በሬ ላይ ቁጥር መፃፊያ ሰማያዊ ቀለም
- የምድር ሚዛን
ማንኛውም ተጫራች፡-
- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው።
- በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው ጨረታ የማይመለስ ብር 500/ አምስት መቶ ብር/ እንዲሁም ከተራ ቁጥር 2-4 ለተጠቀሱት የጨረታ ዓይነቶች ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 30 ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል።
- የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል፣
- የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበ።
- ጨረታው ሚያዚያ 3 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 466 7501 መጠየቅ ይቻላል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት