ኤቢኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች እና ባትሪዎች ፣ የትምህርት ቤት ወንበሮች (Arm Chairs) ፣ የ IT ዕቃዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣ አሉሚንየም እና እንጨቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ የሚፈልግ ሲሆን ዝርዝር አፈፃፀሙም ቀጥሎ ባለው መልኩ ይሆናል


Print

Bid closing date
መጋቢት 25 ቀን 2015
Bid opening date
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዐት አልተገለፀም
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Mar 17, 2023)
Posted
Bid document price
300 ብር
Bid bond
Region

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 

ኤቢኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች እና ባትሪዎች ፣ የትምህርት ቤት ወንበሮች (Arm Chairs) ፣ የ IT ዕቃዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣ አሉሚንየም እና እንጨቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ የሚፈልግ ሲሆን ዝርዝር አፈፃፀሙም ቀጥሎ ባለው መልኩ ይሆናል፡፡

  1. የጨረታ ተሳታፊ ለመሆን ህጋዊ የሆነ መታወቂያ ማቅረብ የሚጠበቅ ሲሆን እድሜው ከ18 አመት በላይ የሆነ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ጨረታውን መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ስለጨረታው ዝርዝር ማብራሪያ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት የሚቻል ሲሆን ማንኛውም ጨረታውን ለመወዳደር የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከኤቢኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ቢሮ (ቦሌ መንገድ ከዲኤች ገዳ ህንፃ ጀርባ) በመገኘት መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታውን ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ከገዛ በኋላ ለሽያጭ የቀረቡትን እቃዎች ለማየት ከመጋቢት 11 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ መጋቢት 25 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በቀድሞ ስሙ በሻሌ ሆቴል (ጉርድ ሾላ) ተብሎ በሚጠራው ቦታ በመሄድ ማየት ይችላል፡፡
  4. የጨረታ ሰነዱ ሽያጭ ከመጋቢት 11 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 25 ቀን 2015 የሚቆይ ይሆናል፡፡

አድራሻ

ኤ.ቢ.ኤች. ዋና መስሪያ ቤት ቦሌ ከዲኤች ገዳ ህንፃ ጀርባ

ስልክ ቁጥር 011 6 18 65 20

አዲስ አበባ

Company Info
ABH Partners PLC
ኤቢኤች ፓርትነርስ ኃ.የተ.የግ.ማ
Address ቦሌ መንገድ ከዲኤች ገዳ ህንፃ ጀርባ
Phone +251 11 618 6520
Filed Under