ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ጄኔሬተሮችን እና አሳንሰር(ሊፍት) ፣ አሮጌ የኮንክሪት ሞልድ እና የብረት ፎርም ወርክ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Print

Bid closing date
Mar 29, 2023 2:00 PM
Bid opening date
Mar 29, 2023 3:00 PM
Published on
ኢትዮ ቴሌኮም (Mar 16, 2023)
Posted
Bid document price
100.00 (አንድ መቶ ብር)
Bid bond
Region
Tender Documents
ያገለገሉ ጄኔሬተሮች እና አሳንሰር(ሊፍት) ፣ አሮጌ የኮንክሪት ሞልድ እና የብረት ፎርም ወርክ
Price: ETB 100
Buy Now
File size: 3 MB

ያገለገሉ ጀኔሬተሮች እና አሳንሰር(ሊፍት) አሮጌ የኮንክሪት ሞልድ እና የብረት ፎርም ወርክ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ FD/AM/04/2015

ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ጄኔሬተሮችን እና አሳንሰር(ሊፍት) አሮጌ የኮንክሪት ሞልድ እና የብረት ፎርም ወርክ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመጋቢት 4 ቀን 2015 . ጀምሮ እስከ መጋቢት 19 ቀን 2015 . tender.2merkato.com . www.extratender.com & afrotender.com የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በቴሌብር በመክፈል መግዛት አለባቸው።
  2. ንብረቶቹን ለማየት ተጫራቾች መታወቂያቸውን በመያዝ ጄኔሬተሮቹን አቃቂ በሚገኘው ኢትዮ ቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት እና አሳንሰር (ሊፍት) አሮጌ የኮንክሪት ሞልድ እና የብረት ፎርም ወርክ በወሎ ሰፈር በሚገኘው ኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ዕቃ ግምጃ ቤት በመገኘት ከመጋቢት 4 ቀን 2015 .ም. ጀምሮ እስከ መጋቢት 19 ቀን 2015 .ም. ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ-አርብ) ማየት ይችላሉ።
  3. ጨረታ የሚዘጋው መጋቢት 20 ቀን 2015 . ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ነው።
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መጋቢት 20 ቀን 2015 .ም. ከሰዓት 900 ሰዓት ይከፈታል።
  5. ኢትዮ ቴሌኮም ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።

ኢትዮ ቴሌኮም

Company Info
Filed Under