ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የሞይባል እና የመደበኛ የስልክ ቀፎዎች ፣ የኮሙኒኬሽን ወረቀቶች ፣ የፖወር ዕቃዎች ፣ የእንጨት ፖሎች፣ የግንባታ መሣሪያዎች ፣ የሥራ መገልገያ የእጅ መሳሪያዎች ፣ ኮምውፒተሮች፣ ኘሪንተሮች፣ ቶነር ካርቲሌጆች እና ሌሎች የኢንፎርሜሽን ሲስተም እና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮዎች፣ ቁርጥራጭ ካርቶኖች፣ የእንጨት የማሸጊያ ሳጥኖች እና ፖሌቶች፣ የእሳት ማጥፊያዎች ፣ የኘላስቲክ ቁርጥራጭና ዳክቶች ፣ የበር እና የመስኮት መጋረጃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Print

Bid closing date
Mar 29, 2023 5:00 PM
Bid opening date
Mar 30, 2023 11:00 AM
Published on
ኢትዮጵያን ሔራልድ (Mar 10, 2023) አዲስ ዘመን (Mar 10, 2023)
Posted
Bid document price
100.00 ብር
Bid bond
Region
Tender Documents
BID Document
Price: ETB 100
Buy Now
File size: 3 MB

ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የሞይባል እና የመደበኛ የስልክ ቀፎዎች፣ የኮሙኒኬሽን ወረቀቶች፣ የፖወር ዕቃዎች፣ የእንጨት ፖሎች፣ የግንባታ መሣሪያዎች፣ የሥራ መገልገያ የእጅ መሳሪያዎች ፣ኮምፒተሮች፣ ኘሪንተሮች፣ ቶነር ካርቲሌጆች እና ሌሎች የኢንፎርሜሽን ሲስተም እና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮዎች፣ ቁርጥራጭ ካርቶኖች፣ የእንጨት የማሸጊያ ሳጥኖች እና ፖሌቶች፣ የእሳት ማጥፊያዎች፣ የኘላስቲክ ቁርጥራጭና ዳክቶች ፣የበር እና የመስኮት መጋረጃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

እባክዎን ከዚህ በታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) በመጫን የጨረታ ሰነዱን ጨምሮ ስለጨረታው ጥልቅ መረጃን ያግኙ።

https://tender.2merkato.com/tenders/6406dc0ea1b34c342364fc63

Company Info
Filed Under