ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የሞይባል እና የመደበኛ የስልክ ቀፎዎች ፣ የኮሙኒኬሽን ወረቀቶች ፣ የፖወር ዕቃዎች ፣ የእንጨት ፖሎች፣ የግንባታ መሣሪያዎች ፣ የሥራ መገልገያ የእጅ መሳሪያዎች ፣ ኮምውፒተሮች፣ ኘሪንተሮች፣ ቶነር ካርቲሌጆች እና ሌሎች የኢንፎርሜሽን ሲስተም እና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮዎች፣ ቁርጥራጭ ካርቶኖች፣ የእንጨት የማሸጊያ ሳጥኖች እና ፖሌቶች፣ የእሳት ማጥፊያዎች ፣ የኘላስቲክ ቁርጥራጭና ዳክቶች ፣ የበር እና የመስኮት መጋረጃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Mar 29, 2023 5:00 PM
Bid opening date
Mar 30, 2023 11:00 AM
Published on
ኢትዮጵያን ሔራልድ
(Mar 08, 2023)
አዲስ ዘመን
(Mar 08, 2023)
Posted
on Mar 08 2023
Bid document price
100.00 ብር
Bid bond
Region
ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የሞይባል እና የመደበኛ የስልክ ቀፎዎች፣ የኮሙኒኬሽን ወረቀቶች፣ የፖወር ዕቃዎች፣ የእንጨት ፖሎች፣ የግንባታ መሣሪያዎች፣ የሥራ መገልገያ የእጅ መሳሪያዎች ፣ኮምፒተሮች፣ ኘሪንተሮች፣ ቶነር ካርቲሌጆች እና ሌሎች የኢንፎርሜሽን ሲስተም እና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮዎች፣ ቁርጥራጭ ካርቶኖች፣ የእንጨት የማሸጊያ ሳጥኖች እና ፖሌቶች፣ የእሳት ማጥፊያዎች፣ የኘላስቲክ ቁርጥራጭና ዳክቶች ፣የበር እና የመስኮት መጋረጃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
እባክዎን ከዚህ በታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) በመጫን የጨረታ ሰነዱን ጨምሮ ስለጨረታው ጥልቅ መረጃን ያግኙ።
https://tender.2merkato.com/tenders/6406dc0ea1b34c342364fc63