ኬር ኢትዮጵያ ያገለገሉ መኪናዎችን በጨረታ ስለመሸጥ ያወጣዉ ጨረታ መክፈቻ ቀን መዝጊያ ቀን በተመለከተ ማረዘሚያ አዉጥቷል
Bid closing date
Feb 10, 2023 12:30 PM
Bid opening date
Feb 10, 2023 2:00 PM
Published on
ቱመርካቶ.ኮም
(Jan 31, 2023)
Posted
on Jan 31 2023
Bid document price
300 ብር
Bid bond
Region
የጨረታ መክፈቻ ቀን ስለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ
ኬር ኢትዮጵያ ያገለገሉ መኪናዎችን በጨረታ ለምሸጥ ጥር 10 ቀን 2015 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ፣ በ2መርካቶ፣ እና በአፍሮ ቴንደር ማስታውቂያ ማውጣቱ ይታወቃል። በዚህም መሰረት ብዙ ተጫራቾች ከአፍሮ ቴንደር ጨረታውን መግዛት ቢችሉም ብዙ ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት በ online ከመግዛት ጋር ተያይዞ ችግር አንደገጠማቸው በስልክ አና በአካል ገልጸውልናል። በዚህም ምክንያት የኬር ኢትዮጵያ የጨረታ ኮሚቴ ተነጋግሮ ተጨማሪ የሰነድ መግዣ አማራጮችን ማዘጋጀት እንዳለበት አምኗል።
ስለሆነም፣
- የጨረታው መዝጊያው እና መክፈቻው ከጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ የካቲት 03 ቀን 2015 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የጨረታው መዝጊያ ሰዓት ከቀኑ 6:30 የመክፈቻው ቀን በዕለቱ ከቀኑ በ8:00 ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን ።
- ከአፍሮ ቴንደር ጨረታ የገዛችሁም ሆነ ተጨማሪ መኪና ለመጫረት ሰነድ መግዛት ለምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተጠቀሰው የኬር ኢትዮጵያ የባንክ አካውንት ብር 300 (ሶስት መቶ) ለአንድ የመኪና ጨረታ ገቢ በማድረግ ደረሰኝና የጨረታ ዶክመንት ከኬር ኢትዮጵያ ዋናው መስሪያ ቤት አና አዳማ ከሚገኘው የኬር ኢትዮጵያ ቢሮ ከጥር 24 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ድረሰ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- የኬር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር: 1000000958976
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ መወዳደሪያ ቅጹን ሲያዘጋጅ ለአንድ መኪና አንድ ቅጽ ብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ በግልፅ የመኪናውን ታርጋ እና ተራ ቁትር በመጥቀስ ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
- አውቶሞቢል ተራ ቁጥር 3 አእና 4 የማይሸጡ ሆኑን በትህትና በድጋሚ እናሳውቃለን።
CARE, Ethiopia
Company Info
Filed Under
Previously Posted Tenders
Title | Posted on |
---|---|
ኬር ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቅምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባለቡት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Jan 18, 2023)
|
Jan 18, 2023 09:30 |