ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.ኤስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ሲገለገልበት የነበረውን መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Print

Bid closing date
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
Bid opening date
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለፀም
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Jan 24, 2023)
Posted
Bid document price
150.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር)
Bid bond
10%
Region

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን  ኤ.ቢ.ኤ. ዋይ  ኤስ ትሬዲንግ  ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ሲገለገልበት የነበረውን መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የተሽከርካሪዉ መረጃ

የተሽከርካሪው አይነት  

ጭነት

የተሰራበት ሃገር    

ጀርመን-ቶዩታ

የተሰራበት ዘመን  

2018

የቻንሲ ቁጥር      

Yarvfahkhgz108380

የሞተር ቁጥር      

PSAAH0110DY1G4054503

የአካሉ አይነት        

ደረቅ ጭነት ፓኔል ቫን

ቀለም                      

ነጭ

የነዳጅ አይነት          

ናፍታ

የሞተር የፈረስ ጉልበት    

0

የተሸ/ጠቅ/ክብደት          

1450 

ነጠላ ክብደት                  

1075

የጭነት መጠን              

1 ሰው እና 10 ኩንታል 

የሞተር ችሎታ              

የሲልንደር ብዛት       

4

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች፡-

  1. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር እየከፈሉ ኣዲስ አበባ ከተማ ከ ጎላጎል ወደ እንግሊዝ ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ወይም ወደ ድንብርዋ ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ  በድርጅቱ ዋና ቢሮ ግዥ ክፍል ማስታወቂያው በ ሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) የስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በጨረታው ያሸነፉትን ተሸከርካሪ ዋጋ 10 በቀናት ከፍለው በ15 ቀን ውስጥ ንብረቱን የማንሳት ግዴታ አለባቸው፤ ይህ ካልሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
  4. ድርጅቱ ለአሻሻጡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የተመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ

  • በስልክ ቁጥር 0947 47 00 27 | 0930 65 00 29 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Company Info
Filed Under