ጨረታ ቁጥር FD/AM/03/2015
ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
እባክዎን ከዚህ በታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) በመጫን የጨረታ ሰነዱን ጨምሮ ስለጨረታው ጥልቅ መረጃን ያግኙ።
https://tender.2merkato.com/tenders/63c10554b2db483e13e1211a