ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Jan 30, 2023 4:00 PM
Bid opening date
Jan 31, 2023 11:00 AM
Published on
ኢትዮ ቴሌኮም
(Jan 13, 2023)
Posted
on Jan 13 2023
Bid document price
100.00 (አንድ መቶ ብር)
Bid bond
0
Region
Tender Documents
ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Price:
ETB
100
Bidding closed
File size: 5 MB
ጨረታ ቁጥር FD/AM/03/2015
ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጥር 8 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከኤክስትራ ቴንደር ፣አፍሮ ቴንደር እና ቱ መርካቶ ዶት ኮም ድህረ ገጽ (web site) የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በ ቴሌ ብር በመክፈል መግዛት አለባቸው፡፡
- ተሽከርካሪዎችን ለማየት ተጫራቾች አቃቂ በሚገኘው የኢትዮቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት በመገኘት ከጥር 8 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 19 ቀን 2015 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት (ከሰኞ-አርብ) ማየት የሚችሉ ሲሆን ነገር ግን በመዝጊያው ቀን ጥር 22 እስከ ጠዋት 6፡00 ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡
- ጨረታ የሚዘገው ጥር 22 2015 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ነው፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አቃቂ በሚገኘዉ የኢትዮ ቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት ጥር 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ኢትዮ ቴሌኮም ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡