ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ እና በክልል መኪና የማንሳት አገልግሎት መስጠት የሚችል እና ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎችን ፍላጎታቸውን እንዲገልጹ ይጋብዛል


Print

Bid closing date
Dec 05, 2022 5:00 PM
Bid opening date
Dec 06, 2022 10:00 AM
Published on
ኢትዮ ቴሌኮም (Nov 24, 2022)
Posted
Bid document price
0
Bid bond
0
Region
Tender Documents
Towing service providers to submit their expression of interest
Price: Free
Download
File size: 1 MB

Floating Date: As of November 24, 2022

1. ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ እና በክልል  መኪና የማንሳት አገልግሎት መስጠት የሚችል እና  ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎችን ፍላጎታቸውን እንዲገልጹ  ይጋብዛል። የፍላጎት መግለጫው   ህዳር 15 2015 እስከ ህዳር 26 2015 ድረስ ይቆያል።

2. ሰነዶች ከህዳር 15፣ 2015ዓ.ም ጀምሮ tender.2merkato.com www.afrotender.com, www.extranders.com  ድረ ገጽ ላይ ማግኘት ይቻላል።

3. ኩባንያዎች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ከኢትዮ ቴሌኮም ዋና መሥሪያ ቤት 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ወይም በኢሜል Yostina.abebem@ethiotelecom.et/ afendi.abdi@ethiotelecom.et መጠየቅ ይችላሉ፡፡

4. ከዚህ ቀደም ከእኛ ጋር ያልሰሩ አገልግሎት አቅራቢዎች   www.ethiotelecom.et →ድርጅትአቅራቢ ፖርታል  የሚለውን በመምረጥ በመመዝገቢያው ቅፅ መሰረት ይመዝገቡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶችም ያያይዙ።

5. እባክዎን ፍላጎትሆን የሚገልፅ ፕሮፖዛልዎን (EOI) በኢሜል Yostina.abebem@ethiotelecom.et/ afendi.abdi@ethiotelecom.et ወይንም በአካል ከታች ባለው አድራሻ እስከ ህዳር 26 ቀን 2015 እስከ ምሽቱ 11፡00 ድረስ ማስገባት  ትችላላችሁ።

ኢትዮ ቴሌኮም ዋና መሥሪያ ቤት

ሰፕላይ ቻይን ዲቪዥን          

ሰፕላይ ሲትራቴጂና ሪሌሽን ማኔጂመንት   

ሰፕላይ ሪሌሽንና ማርኬት አናላሲስ            

3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309

P. O. Box 1047,

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

6. ኢትዮ ቴሌኮም ይህን የፍላጎት መጠየቂያ (EOI) በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Company Info
Filed Under