የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 12 ሰው የሚጭን ተሽከርካሪ፣ ደብል ጋቢና ፒክ አኘ፣ 25 ሰው የመጫን አቅም ያለው ተሽከርካሪ ፣ 25 ኩንታል የመጫን አቅም ያላቸው ሁለት ተሽከርካሪዎች ላይ ካራሶሪያ የማስገንባት አገልግሎት ፣ የተለያዩ የኮምፒውተር መለዋወጫዎችና ቶነሮች፣ የአታችመንት ወረቀት ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ስፌት ከነጨርቁ፣ የሴቶች ቆዳ ጫማ፣ የወንዶች ቆዳ ጫማ፣ ሴፍቲ ሹዝ/ጫማ/ ፣ የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች ፣ የተለያዩ የቴክኒክ መገልገለያ እቃዎች ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፣ የውሃ ፓምኘ ፣ ኮምኘሬሰር ፣ ኮንቴነር ጋሪ እና ሌሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Oct 20, 2022 10:00 AM
Bid opening date
Oct 20, 2022 10:30 AM
Published on
ቱመርካቶ.ኮም
(Sep 23, 2022)
Posted
on Sep 23 2022
Bid document price
200.00 (ሁለት መቶ ብር)
Bid bond
2%
Region
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2/2015
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
- 12 ሰው የሚጭን ተሽከርካሪ፣ ደብል ጋቢና ፒክ አኘ፣ 25 ሰው የመጫን አቅም ያለው ተሽከርካሪ፣
- 25 ኩንታል የመጫን አቅም ያላቸው ሁለት ተሽከርካሪዎች ላይ ካራሶሪያ የማስገንባት አገልግሎት፣
- የተለያዩ የኮምፒውተር መለዋወጫዎችና ቶነሮች፣ የአታችመንት ወረቀት/81X61 Wood Free/
- የፅዳት ዕቃዎች
- የደንብ ልብስ ስፌት ከነጨርቁ፣ የሴቶች ቆዳ ጫማ፣ የወንዶች ቆዳ ጫማ፣ ሴፍቲ ሹዝ/ጫማ/፣
- የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች፣
- የተለያዩ የቴክኒክ መገልገለያ እቃዎች ፣
- የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፣
- የውሃ ፓምኘ ፣ ኮምኘሬሰር ፣ ኮንቴነር ጋሪ እና ሌሎች
ማንኛውም ተጫራች፡-
- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ንግድ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው፡፡
- በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው የጨረታ ዓይነት የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ እንዲሁም በተራ ቁጥር 2-9 ለተጠቀሱት የጨረታ ዓይነቶች ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3ዐ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣
- የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ፣ በድርጅቱ ደረሰኝ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርበታል፣
- የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፣
- ጨረታው ጥቅምት 10 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡3ዐ ሰዓት የሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ዐ11-4-65 22 94 /ዐ11 4 66 75 ዐ1 መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት