የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ለኩባንያው አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ ልዩ ልዩ የከባድ እና ቀላል
በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ከመስከረም 23 እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2015 ዓ.ም 11:00 ድረስ በቴሌብር የማይመለስ አንድ መቶ ብር በመክፈል ከ www.extratenders.com ፣ tender.2merkato.com እና www.afrotender.com ዌብሳይቶች መግዛት የሚችሉ ሲሆን ንብረቶቹን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ መታወቂያ በመያዝ መስቀል ፍላወር እና አቃቂ በሚገኙት የኩባንያው ዕቃ ግምጃ ቤቶች ማየት ይችላሉ።
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአቃቂ ዕቃ ግምጃ ቤት ጥቅምት 16 ቀን 2015 ዓ.ም ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ይከፈታል።
ተጨማሪ መረጃ አቃቂ ከሚገኘው የኢትዮ ቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት ቢሮ ቁጥር 001 በአካል በመቅረብ ማግኘት ይቻላል ።
ኩባንያው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኢትዮ ቴሌኮም
Address | addis ababa |
---|---|
Website | http://www.ethiotelecom.et |