ዮ ሆልዲንግ ንግድ እና ማኑፋክቸሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በኦሮሚያ ክልል አርጆ ጉደቱ ወደ ቤንሻንጉል ክልል 26 ኪ.ሜ ገባ ብሎ ስሙ ፏፏቴ በሚባል ቦታ ላይ በሚገኘው የከሰል ድንጋይ ማምረቻ ቦታ ላይ ማሽኖችን በኪራይ ወደ ሥራ ለማስገባት ይፈልጋል


Print

Bid closing date
በ30(ሰላሳ) የስራ ቀናት ውስጥ
Bid opening date
መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Aug 10, 2022)
Posted
Bid document price
Bid bond
Region

የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሆልዲንግ ንግድ እና ማኑፋክቸሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በኦሮሚያ ክልል አርጆ ጉደቱ ወደ ቤንሻንጉል ክልል 26 . ገባ ብሎ ስሙ ፏፏቴ በሚባል ቦታ ላይ በሚገኘው የከሰል ድንጋይ ማምረቻ ቦታ ላይ ማሽኖችን በኪራይ ወደ ሥራ ለማስገባት ይፈልጋል ስለሆነም ከታች ባለው የማሽኖች ዝርዝር መስፈርት መሰረት መስፈርቱን ለምታሟሉ ተጨራቾች በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የታክስ ክፍያ መለያ ቁጥር  TIN የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 30(ሰላሳ) የስራ ቀናት ውስጥ ዋና መሰሪያ ቤት ሜክሲኮ ሰንጋ ተራ/ኮሜርስ ኮሌጅ ፊት ለፊት/ህብረት ባንክ ህንጻ ላይ 6ተኛ ፎቅ/ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ

በስልክ ቁጥር +251 91 142 4223 +251 11 831 3333 +251 11 557 5135

ሞዴል

የማምረት አቅም

የተመረተበት ዘመን

የፈረስ ጉልበት

ብዛት

ስካቫተር

1.73m3 በላይ  

2016 . በላይ

252 በላይ

30

ሎደር

3 m3  በላይ  

2016 . በላይ

217 በላይ

10

ዲሞትራክ ገልባጭ

16 m3  በላይ  

2016 . በላይ

336

30

ሲኖ ተሳቢ ተራከር ተሳቢ

383-400 ኩንታል

2016 . በላይ

335

100

 

Company Info
Filed Under