ኤ ቢ ኤ ዋይ ኤስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ የተረፈ ምርቶች ማለትም ቆሎ ልቃሚ ፣ ለውዝ ጥሬ ፣ ለውዝ ልቃሚ እና ፋጉሎ መስፈርቶቹን ለሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
በየሣምንቱ ረቡዕ ከ ጠዋቱ 4:00
Bid opening date
በየሣምንቱ ረቡዕ ከ ጠዋቱ 4:30
Published on
ቱመርካቶ.ኮም
(Jul 22, 2022)
Posted
on Jul 22 2022
Bid document price
Bid bond
5000 ብር
Region
ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ኤ ቢ ኤ ዋይ ኤስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ የተረፈ ምርት ሽያጮችን ማለትም
የተረፈ ምርት |
ብዛት በኪሎግራም |
መነሻ ዋጋ |
ቆሎ ልቃሚ |
2910 |
58 |
ለውዝ ጥሬ |
1200 |
70 |
ለውዝ ልቃሚ |
2200 |
65 |
ፋጉሎ |
14350 |
20 |
ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
- ጨረታው የሚወጣው በየሣምንቱ ረቡዕ ሲሆን ከ ጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የተለያዩ ተረፈ ምርቶች 5000 ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው እቃዎች ድርጅቱ ባወጣው የመነሻ ዋጋ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸል
- ተጫራቾች ጨረታቸውን ከ ቀበና ወደ ሚኒሊክ ወደ ሚወስደው የድርጅቱ ዋና ቢሮ በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ
- አሸናፊው ድርጅት ወይም ግለሰብ ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ዋጋ ከፍሎ ወዲያው ማንሳት ይኖርባቸዋል።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ማንኛውም ተጫራች የሚፈልገው ብዛት በተናጠል መጫረት ይችላል።
- ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
- ተጫራቾች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋር በዘርፉ የፀና ንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ማቅረብ አለባቸው፤
አድራሻ
ከ ቀበና ወደ ሚኒሊክ ወደ ሚወስደው መንገድ ላይ
ኤ ቢ ኤ ዋይ ኤስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ሞባይል ፡- 0947470027 ወይም 0930650029
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Company Info

A.B.A.Y.S Trading PLC
ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ ኤስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር
Address | ከ ቀበና ወደ ሚኒሊክ ወደ ሚወስደው መንገድ ላይ |
---|---|
Mobile | +251 94 747 0027+251 93 065 0029 |