ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎችና ኮምፒውተሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Tender Documents
የጨረታ ማስታወቂያ ጥሪ
መ/ቤታችን ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል። መ/ቤታችን ግዢውን የሚፈጽመው በጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸውን አረጋግጦ የመረጣቸውን ዕቃዎች ብቻ ሲሆን፣ ከሚፈለጉት ዕቃዎች መካከል ለከፊሎቹ ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል። ይህ ግዢ ተግባራዊ የሚሆነው ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ባወጣው መደበኛ የጨረታ ሰነድ ውስጥ በተጠቀሱት አጠቃላይ የውል ሁኔታዎች መሰረት ይሆናል። አጠቃላይ የውል ሁኔታዎቹ በዚህ የመወዳደሪያ ሃሳብ መጠየቂያ ሰነድ ውስጥ ከሌሉና ማየት ከፈለጉ መ/ቤታችንን ጠይቀው ማግኘት ይችላሉ
ተ.ቁ |
ዕቃዎች |
መግለጫ |
ብዛት |
ሁኔታ |
የአንዱ ዋጋ ከቫት ጋር |
ጠቅላላ ዋጋ ከቫት ጋር |
1 |
Desktop |
Core i5, RAM 4 GB, 5th generation 500 GB hard disc and Processor 2.8 Ghz and above |
14 |
አዲስ |
|
|
2 |
Desktop |
1 TB hard disk, 8 GB Ram, 5th Gen ,3.2 GHz processor and above |
1 |
አዲስ |
|
|
3 |
Laptop |
Core i7, RAM 8GB, 1 TB hard disc and Processor 3.2 Ghz and above |
1 |
አዲስ |
|
|
4 |
Laptop |
core i5 ,500 GB hard disk, 4 GB Ram, 5th Gen, 2.8 GHz processor and above |
3 |
አዲስ |
|
|
5 |
Printer |
Model: l3060 (Wifi,Print and Scan) |
1 |
አዲስ |
|
|
6 |
Printer |
Black and White Printer – Canon imageRUNNER 2520 |
2 |
አዲስ |
|
|
7 |
UPS |
1500 VA |
4 |
አዲስ |
|
|
8 |
Mouse |
Wired |
2 |
አዲስ |
|
|
9 |
Keyboard |
Wired |
2 |
አዲስ |
|
|
10 |
Tablet |
3 |
አዲስ |
|
|
|
11 |
Wi-Fi Dongle |
1 |
አዲስ |
|
|
|
12 |
Ethernet Cable |
1 roll (300 meter) |
1 |
አዲስ |
|
|
ጠቅላላ ዋጋ |
|
ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ወይም የዳውንሎድ በተኑን በመጫን ያግኙ
https://tender.2merkato.com/tender-documents/628f8e915551907081dae3bd
- የማስረከቢያ ቦታ ፦ በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት
- የዕቃዎቹ የማስረከቢያ እና መገጣጠሚያ ጊዜ 10 ቀን ሲሆን፣ ይህም ግዢው ከታዘዘበት ዕለት ጀምሮ የሚቆጠር ይሆናል።
- የቀረበው ዋጋ ከላይ በተራ ቁጥር 2 በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሁሉ የፀና ይሆናል።
- ለዕቃዎቹ ዋስትና ቢያንስ ____1_ ዓመት ጊዜ መሰጠት አለበት።
- ይህ የመወዳደሪያ ሃሳብና ደጋፊ ሰነዶቹ በክፍል ‘’ለ’’ በተመለከተው ስምምነትና ሁኔታ መሰረት መሆናቸውን በማረጋገጥና የግዢውን መለያ ቁጥር በማመልከት የሚፈፀም ይሆናል።
- የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ ሆኖ ከ 25/09/2014 04፡00 ሰዓት በፊት ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ መድረስ አለበት። ጨረታው 25/09/2014 04፡00 ተዘግቶ 04፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ተጫራች አካል የግዢውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- የሚፈለጉት ዕቃዎች ዝርዝር በክፍል “ሐ” በቀረበው የአቅርቦቶችና የዋጋ ዝርዝር ተገልጿል። ለእነዚህ ፍላጎቶች የሚያቀርቡትን ዋጋ በክፍል ‘’ለ’’ እና በክፍል ‘’ሐ’’ ሞልተው ከላይ በተራ ቁጥር 6 በተሰጠው ጊዜ ውስጥ መላክ ይኖርበታል።
- ግዢ ፈፃሚ አካል አስፈላጊ የሆኑ ሌሎች ተጨማሪ ፍላጎቶችን መዘርዘር ይችላል።
- የቀረበው የመወዳደሪያ ሃሳብ የጨረታው አሸናፊ ሊሆን የሚችለው የቴክኒክ ሁኔታዎችን አሟልቶ ከሁሉም ያነሰ ነጠላ ወይም ጠቅላላ ዋጋ ያለው ሲሆን ነው ይህም በመንግስት ግዢ አዋጅና መመሪያ መሰረት የሚፈፀም ይሆናል።
- ግዢ ፈፃሚ አካል ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ
የመ.ሣ.ቁ. 110168
ስልክ 011-821-76-76
Company Info

Breakthrough Trading S.C.
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ.
Address | Helther Tower, 3rd floor, around Bole Medhanialem in front of Sheger House |
---|---|
Mobile | +251 93 002 0395+251 92 114 7469 |