ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ብረት (ቻንሲ ብረት ፣ ባሌስትራ ፣ አክስል ፣ የእንጂን ብለክ፣ ጊር ቦክስ ፣ ወዘተ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Print

Bid closing date
Jan 11, 2022 7:00 AM
Bid opening date
Jan 11, 2022 7:30 AM
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Jan 03, 2022)
Posted
Bid document price
100.00 ብር
Bid bond
50,000/ሃምሳ ሺህ/ ብር
Region

የጨረታ ማስታወቂያ 003/2014

ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና /ቤት እና ቃሊቲ መሰቦ መጋዘን አካባቢ የሚገኘው የድርጅቱ፡ ግቢ ውስጥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገለ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ማንኛውም ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተጠቀሱትን ዝርዝር ሁኔታዎችና ግዴታዎችን በማሟላት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

  1. ተጫራቾች በተጠቀሱት የዕቃ ዓይነቶች ዝርገር ሥራ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው::
  2. ተጫራቾች ባሸነፉበት ዕቃ ላይ ተጨማሪ የእሴት ታክስ (VAT) የመክፈል ግዴታ አለባቸው፡፡
  3.  በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከድርጅቱ ግዥና አቅርቦት መምሪያ ቢሮ መውሰድ ይችላል ::
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱባቸውን የተለያዩ ዕቃዎች በአሉበት ሁኔታ ካዩ በኃላ የሚጫረቱበትን የአንድ ዕቃ ዋጋ በዓይነት በመግለጽ እና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሀምሳ ብር) ...(CPO) በድርጅቱ ስም (EAST WEST ETHIO TRANSPORT PLC) በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ታሽጎ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ ጥር 3 ቀን 2014 . ከጠዋቱ 400 (አራት ሰዓት) ድረስ በሥራ ሰዓት በድርጅቱ ግዥና አቅርቦት መምሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 3 ቀን 2014 . ከጥዋቱ፡430 (አራት ሰዓት ከሰላሳ) በድርጅቱ  የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል::
  6. የጨረታው አሸናፊ ታውቆ ውሳኔ ካገኘ በኋላ የዕቃዎቹን ዋጋ ወዲያውኑ በመክፈል ያሽነፈውን ዕቃ 10 ( አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማንሳት ያለበት ሲሆን፤ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ካላነሳ ግን ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያው ያስያዘው ገንዘብ ለደርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
  7. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተ.ቁ

 

የእቃው ዓይነት

 

መለኪያ

ብዛት

1

ብረት (ቻንሲ ብረት ፤ባሌስትራ፤አክስል፤ የእንጂን ብለክ፤ጊር ቦክስ፤ ወዘተ) ባለበት ሁኔታ

 

(..) ተመዝኖ በሚገኘው

 

 

አድራሻ:- አቃቂ ቃሊቲ ከግሎባል ኢንሹራንስ አጠገብ

ስልክ +251114392047 ወይም +251114392038 ወይም +251911207223

Company Info
Filed Under