ጂኤም ፈርኒቸር አ.ማ የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ጂኤም ፈርኒቸር አክሲዮንማህበር
GM FURNITURE S.C
ቀን ህዳር 14 ቀን 2014 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ጂኤም ፈርኒቸር አ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም መጫረት የምትፈልጉ የምትጫረቱበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ በማድረግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከሕዳር 14 ቀን 2014 ዓ/ም እስከ ሕዳር 30 ቀን 2014 ዓ/ም ጠዋት 2፡00-ሰዓት አስከ 6፡00 እንዲሁም ከሰዓት ከ7፡00 አስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ብቻ በጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ዕቃዎቹን ባለበት ሁኔታ በማየት የምትገዙበትን ዋጋ በፖስታ በማሸግ ለእዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ብር 50000.00 /ሀምሳ ሺ ብር/ በሰነድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፤ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
ተራ ቁጥር |
የዕቃው ዓይነት/NAME OF PRODUCT/ |
የዕቃው ኮድ /PRODUCT CODE/ |
መለኪያ /UNIT/ |
ብዛት/ QUANTITY |
መነሻ ዋጋ/ INITIAL PRICE / |
ምርመራ /REMARK/ |
|
ብር |
ሳ |
||||||
1 |
DINING CHAIR |
DC-01F |
PCS |
200 |
1942 |
80 |
|
2 |
DINING CHAIR |
DC-01 |
PCS |
300 |
1882 |
20 |
|
3 |
WOODEN CAFETERIA CHAIR |
COC-01 |
PCS |
300 |
1795 |
50 |
|
4 |
STORAGE CABINETS |
A10 |
PCS |
50 |
7961 |
70 |
SIZE:197H X 86L X 38W |
5 |
DINING CHAIR |
LUNA |
PCS |
250 |
1848 |
05 |
|
6 |
DINING CHAIR |
WINTER-F |
PCS |
200 |
2442 |
20 |
|
7 |
DINING CHAIR |
LUNA-F |
PCS |
100 |
2102 |
30 |
|
8 |
DINING CHAIR |
AZALEA |
PCS |
100 |
2112 |
80 |
|
9 |
DINING CHAIR |
AZALEA-F |
PCS |
60 |
2239 |
60 |
|
10 |
CAFETERIA CHAIR |
TULIP |
PCS |
80 |
1826 |
50 |
|
11 |
LOCKER WITH 6 DOORS |
A-8 |
PCS |
100 |
12050 |
00 |
|
12 |
CAFETERIA CHAIR |
ORCHID |
PCS |
50 |
1974 |
50 |
|
ማሳሰቢያ፤የጨረታው አሸናፊ ከተገለጹት ቀን ጀምሮ ክፍያውን ከፍሎ በ3/ሶስት/የሥራ ቀናት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ዕቃውን ማንሳት ይኖርበታል ፡፡
አድራሻ፣ዓለምገና ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወለቴ ኖክ ተሻግሮ መገርሳ ሆቴል አጠገብ
ስልክ ቁጥር 913646706/911684207
Company Info

GM FURNITURE S.C
ጂኤም ፈርኒቸር አ/ማ
Address | ዓለምገና ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወለቴ ኖክ ተሻግሮ መገርሳ ሆቴል አጠገብ |
---|---|
Mobile | +251 91 364 6706+251 91 168 4207 |