Oromia
(18,339 tenders)Adama Steel Factory would like to make an International Bid Invitation for the supply of Machinery.
Bid closing date
45 days starting from the date of this announcement.
Bid opening date
No specific opening date & Time
Published on
Reporter
(Jun 26, 2022)
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎች ፣ ክሬን መኪና ማንሻ ተሽከርካሪዎች ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ አልባሳት የተለያዩ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Bid closing date
በየሎቱ የለያየ ነው
Bid opening date
በየሎቱ የለያየ ነው
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 27, 2022)
ሰላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አ.ማ የስጋ ተረፈ ምርቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Bid closing date
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ቀን ውስጥ
Bid opening date
ሰኔ 30/2014 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 27, 2022)
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ትራክተር እና ማረሻ በሐራጅ መሸጥ ወይም ማከራየት ይፈልጋል።
Bid closing date
Jul 13, 2022 10:00 AM
Bid opening date
Jul 13, 2022 10:00 AM
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 27, 2022)
የቡራዩ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Bid closing date
በ16ኛው ቀን 8:30 ሰዓት
Bid opening date
በ16ኛው ቀን 9:00 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 27, 2022)
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የፊልድ መኪና ፣ የጭነት የውሃ ማመላለሻ ቦቴ እንዲሁም የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ መኪና አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
Bid closing date
Jul 13, 2022 11:00 AM
Bid opening date
Jul 13, 2022 11:15 AM
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 26, 2022)
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎት ለአንድ ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት የሚሆን ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Bid closing date
ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4:30 ሰዓት
Bid opening date
ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 5:00 ሰዓት 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ እና የበዓል ቀን ከሆነ ወደ ቀጣይ የሥራ ቀን ይተላለፋል
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 26, 2022)
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት) የፈርኒቸር ማምረቻ ግብዓቶች ግዥ (ለማህበረሰብ ት/ቤት) ፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች ፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና ኤልሲዲ ፕሮጀክተሮች ፣ የዋይት ቦርድ ማርከሮችና ዳስተሮች ፣ ለትሪትመንት ፕላንት (ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ) አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን በማወዳደር ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
Bid closing date
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተጠቀሰም
Bid opening date
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ16ኛው ወይም በ17ኛው ተከታታይ ካላንደር ቀን የሚከፈት ይሆናል ጨረታው የሚከፈትበት 16ኛው ወይም 17ኛው ካላንደር ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የሕዝብ ባዕላት ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ነው
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 26, 2022)
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የዲጅታል ማባዣ ማሽን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሰኔ 3 ቀን 2014 ዓ.ም ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ የመዝጊያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት ማራዘሚያ አድርጓል።
Bid closing date
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
Bid opening date
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 26, 2022)
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ፣ ሸቀጣሸቀጥ ፣ የቁም ከብት እና የማገዶ እንጨት አቅርቦት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Bid closing date
Jul 11, 2022 10:00 AM
Bid opening date
Jul 11, 2022 10:30 AM
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 26, 2022)
በሜ/ጄ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Bid closing date
Jul 18, 2022 10:30 AM
Bid opening date
Jul 18, 2022 11:00 AM
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 25, 2022)
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ በኦዶላ ሬዲ ዘንባባ ቀበሌ/ሂርቦራ/ቅ/ጽ/ቤት ለ2014 ዓ.ም የሥራ ዘመን የጣውላ ማስቀመጫ ሼድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Bid closing date
በ8ተኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00ሰዓት
Bid opening date
በ8ተኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡30ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 25, 2022)
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ ጽ/ቤት የተለያዩ ብረታ ብረት እና አሮጌ የፋብሪካ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
በ7ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
Bid opening date
በ7ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 25, 2022)
Adami Tullu Jido Kombolcha Wereda Finance office in 2014 invites bidders for the construction of civil works, pipes and Fittings, Electromechanical (Pump and transformer) supply and Installation for upgrading of dambi Naga small scale irrigation project
Bid closing date
On 12/11/2014 before 8:00 PM local time
Bid opening date
On 12/11/2014 before 8:30 PM local time
Published on
Addis Zemen
(Jun 25, 2022)
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚኙ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ አልባሳት የተሽከርካሪ መለዋወዎች ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ ኤሌከትሮኒከስ ኢቃዎች እና ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመ ሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
በ8ኛው ቀን ሲሆን ጨረታው ከጠዋቱ 3፡45
Bid opening date
በ8ኛው ቀን ሲሆን ጨረታው ከጠዋቱ 4፡00
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 25, 2022)
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ ጽ/ቤት የተለያዩ ብረታ ብረት እና አሮጌ የፋብሪካ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
በ7ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
Bid opening date
በ7ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 25, 2022)
በሜ/ጄ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Bid closing date
Jul 18, 2022 10:30 AM
Bid opening date
Jul 18, 2022 11:00 AM
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 25, 2022)
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ በኦዶላ ሬዲ ዘንባባ ቀበሌ/ሂርቦራ/ቅ/ጽ/ቤት ለ2014 ዓ.ም የሥራ ዘመን የጣውላ ማስቀመጫ ሼድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Bid closing date
በ8ተኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00ሰዓት
Bid opening date
በ8ተኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡30ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 25, 2022)
Adami Tullu Jido Kombolcha Wereda Finance office in 2014 invites bidders for the construction of civil works, pipes and Fittings, Electromechanical (Pump and transformer) supply and Installation for upgrading of dambi Naga small scale irrigation project
Bid closing date
On 12/11/2014 before 8:00 PM local time
Bid opening date
On 12/11/2014 before 8:30 PM local time
Published on
Addis Zemen
(Jun 25, 2022)
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ጨረታ ማራዘም ይፈልጋል።
Bid closing date
Jul 05, 2022 10:00 AM
Bid opening date
Jul 05, 2022 10:15 AM
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 21, 2022)