Transportation Service
(4,233 tenders)በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2015 በጀት አመት ለሮቤ ማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ለማሰራት ይፈልጋል እንዲሁም በሲናና ወረዳ እሉ ሳነቢቱ ልዩ ስሙ ዙላ በሚባል ቦታ የሚፈለገውን ጠጠር ለማምረት የሚችል እና ጠቅላላ ወጪውን ችሎ በሰአት የሚሰራ ማሽን ፣ እንዲሁም ከዙላ እስከ ሮቤ ከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለሚሰራ ጠቅላላ ወጪውን ችሎ ጠጠር በባጆ ማመላለስ የሚችል የጭነት ገልባጭ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጪ ሀገር የድንጋይ ከሰል (Foreign Steam Coal) ብዛቱ አርባ ሺህ ሜ.ቶን (40,000 ሜ.ቶን) ከጅቡቲ (ታጁራ) ወደ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ዋናው ቅጥር ግቢ ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company EDR/MC wishes to invite qualified bidders for the Vehicle Rental, Office Supplies, and Cleaning Material
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የአርሲ ዞን ውሃ ሀብት ልማትና ኢነርጂ ጽ/ቤት የቦቴ መኪና ኪራይ ለንፁህ መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚዉል በአርሲ ዞን ዉስጥ ለሚገኙ ወረዳዎች ከዉሃ ማእከላት በዞኑ ውስጥ ወደሚገኙ ቀበሌዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
ዋልታ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ከናዝሬት እና ከቡታጅራ ማዕከላዊ መጋዘኖች ወደ ወረዳ ማሰራጫ ጣቢያዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባቸው ላለው ለደ/ታቦር ባህል ማዕከልና ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል “Mechanical Dressed Stone Wall Cladding” አቅርቦትና ገጠማ ፣ ለጥቁር አባይ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ቢሮ ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Black wire, Read Mix concrete, Steel Scaffolding set,H2O beam, Tid or Zigba , Brick አቅርቦት እና ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የማጠናከሪያ ብረት የማጓጓዝ ስራ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company EDR/MC wishes to invite qualified bidders for the Vehicle Rental, Office Supply, and Cleaning Material
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የመቆፈሪያ ማሽን ኪራይ እና ለድንጋይ ማጓጓዣ አገልግሎት የሚውል ገልባጭ መኪና ኪራይ ፣ ጋቢዮንና ማሠሪያ ሽቦ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ በ2015 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ ቤት ንጹህ ውሃ የማቅረብ አገ/ት የሚሰጥ የውሃ ማመላለሻ ቦቴ አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
Oromia Capital Goods Finance Business Sh.Co invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of Motor Bicycle, and Car
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለዋናው ኦፕራሲዮን ክፍል የሚሆን ሴፕቲክ ታንከር ሥራ ፣ የተለያዩ ሪኤጀንትና ኬሚካል ግዥ ፣ ለሠራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚሆን መኪና ኪራይ ግዥ ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ግዥ እና የጽህፈት መሳሪያ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ይዞ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
ካዲላ ፋርማሲውቲካልስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የፍሳሽ ማስወገጃ ቦቲ መኪና አገልግሎት ማሰራት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
SBI International Holdings AG invites interested and qualified bidders/suppliers for the rental of Dump Truck, Buses, Double Cap Pickups, Water Truck, Excavator, Loader Small Compactor Asphalt Compactor and JCB Backhoe Loader
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
The Agricultural Transformation Institute now invites sealed bids from eligible and qualified Bidders to submit their technical and financial offers for the Supply and Delivery one a unit dump truck with recommended Field kit of spare components
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የደቡብ ክልል ቀይ መስቀል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ በመፈጸም እስከ ወረዳው ማዕከል ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል ተጫራቾችን ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2015 በጀት ዓመት የደንብ ልብስና የጽዳት እቃዎች ፣ ቋሚ እቃ ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እና የመስተንግዶ አገልግሎት በመንግስት በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የባለሙያዎች ደንብ ልብስ ፣ የተለያዩ ንብረቶችን ለማጓጓዝ ከጎንደር በየዳና ከደባርቅ በየዳ የትራንስፖርት ጭነት እና መኖሪያ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ በየዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸምና ማስገንባት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የማገዶ እንጨት ፣ ዳቦ ፣ የተማሪዎች በዓል መዋያ ምግብ ነክ ቁሳቁሶች (ለስላሳ) ፣ እንቁላል እና የመሳሰሉት ፣ የተሽከርካሪ ኪራይ እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ኤንፒኤስ ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን ፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከሰላም ዩኒዬን ማዕከላዊ መጋዘን ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe