Other Metals
(6,477 tenders)በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ባለሃዲድ ሰስፔንሽን ፋይል ካቢኔት ገጠማና ጨምሮ የቋሚ እቃ ግዢ ማከናወን ይፈልጋል
Bid closing date
Aug 29, 2022 10:00 AM
Bid opening date
Aug 29, 2022 10:30 AM
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 13, 2022)
Ethiopian Pulp and paper S.C invites eligible (local /foreign) suppliers for the supply of Vertical Turbine Pump Complete With Motor RPM 980, Pump Capacity 373 M³/h Head 30 M As per specification & drawings, BOwl 400 cjc550-27 Cast Iron, Impeller 400, and LJC 550-27 Bronze
Bid closing date
October 11, 2022, 3:00 P.M Local Time.
Bid opening date
October 25, 2022, at 10:30 A.M Local Time
Published on
Ethiopian Herald
(Aug 13, 2022)
የጅማ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2015 ዓ/ም የበጀት ዘመን የሚዉል የፅዳት እቃ ፣ የጽህፈት መሣሪያ ፣ የወርክሾፕ አላቂ ብረታብረትና ሌሎች የምርምር እቃዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
Bid opening date
በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 13, 2022)
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ንብረት የሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች ከብረታ ብረት የተሠሩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (መደርደሪያ ሼልፍ ፣ ቁምሳጥን የመሳሰሉት) ፣ የመኪና መለዋወጫ spare part (ቸርኬ፣ የቡሎን መፍቻ፣ ጎማዎች.የመሳሰሉት)፣ ቆርቆሮዎችን ፣ የተለያዩ ቶነሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የመክፈቻ እና የመዝጊያ ሰዓት ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት መዝጊያና የመከፈቻ ይሆናል
Bid opening date
16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የመክፈቻ እና የመዝጊያ ሰዓት ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት መዝጊያና የመከፈቻ ይሆናል
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 13, 2022)
በአብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ያገለገሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ጐማዎች ፣ ያገለገሉ የውስጥ ላስቲኮች ፣ ያገለገሉ ፍላፖች ፣ ያለገሉ በርሜሎችና ሌሎች አሮጌ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Bid opening date
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 11, 2022)
Oromia Construction Corporation wishes to make an announcement regarding the Bid Opening Extension.
Bid closing date
Aug 30, 2022 2:00 PM
Bid opening date
Aug 30, 2022 2:30 PM
Published on
Addis Zemen
(Aug 11, 2022)
South Water Works Construction Enterprise here invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply of Reinforcement Bar, Chipwood, Corrugated Iron Sheet (CIS), Nails, UPVC Pipes
Bid closing date
August 22, 2022 afternoon from 8:30 O'clock up to 11:00 O'clock local time
Bid opening date
August 23. 2022 morning at 3:30 O'clock local time
Published on
Ethiopian Herald
(Aug 09, 2022)
Adama Steel Factory looking for international suppliers to bid on supplying steel products for the factory raw material.
Bid closing date
45 days starting from the date of this announcement.
Bid opening date
No Specific Opening Date and Time
Published on
Reporter
(Aug 07, 2022)
ብርሃን ባንክ የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዥ ለማከናውን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በየሎቱ የተለያየ ነው
Bid opening date
በየሎቱ የተለያየ ነው
Published on
ሪፖርተር
(Aug 07, 2022)
በአህስኮድ የምስራቅ አማራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የኮንስትራከሽን ማምረቻ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
በ15ኛው ቀን ማግስት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
Bid opening date
በ15ኛው ቀን ማግስት ከጠዋቱ 4:30
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 08, 2022)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ካውንተሮች ፣ አሉሙኒየም ፓርቲሽኖች ፣ ስትሮንግ ሩም ብረቶች እና የጥበቃ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Aug 16, 2022 3:00 PM
Bid opening date
Aug 16, 2022 3:30 PM
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 08, 2022)
ሪፖርተር
(Aug 07, 2022)
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለምርት ግብዓት የሚውሉ ፕሌቶች እና የተለያዩ የመኪና ጎማና ባትሪ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በአስራ ስድስተኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ በ4፡00 ሰዓት
Bid opening date
ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በአስራ ስድስተኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ በ4፡30 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 06, 2022)
የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ለግንባታ የሚሆኑ ማቴሪያሎች ማለትም ፌሮ ብረት ፣ ብሎኬት ፣ ሲሚንቶ ፣ ማሰሪያ ሽቦ ፣ ሚስማር ላሚራ ፣ መስታወት ፣ አንግል አይረን ብረት ፣ ቶቦላሪ ብረት ፣ እስቴኮ እና ሌሎች ለግንባታ የሚሆኑ ማቴሪያሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
Bid opening date
በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 06, 2022)
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ያገለገሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና የቢሮ ቁሳቁሶችንና የግንባታ እቃዎች እንዲሁም ብረታ ብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Aug 17, 2022 10:00 AM
Bid opening date
Aug 17, 2022 10:30 AM
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 06, 2022)
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ያገለገሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና የቢሮ ቁሳቁሶችንና የግንባታ እቃዎች እንዲሁም ብረታ ብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Aug 17, 2022 10:00 AM
Bid opening date
Aug 17, 2022 10:30 AM
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 05, 2022)
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በርካታ ቁጥር ያላቸው ያገለገሉ የልዩ ልዩ ተሽከርካሪና ማሽነሪ ጎማዎች እንዲሁም የአስፓልትና ዘይት ባዶ በርሚሎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Bid opening date
በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 05, 2022)
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በወላይታ ዞን የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስና ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስወገድ ይፈልጋል
Bid closing date
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) የሥራ ቀናት ቀጥሎ የሚዉለዉ የሥራ ቀን በ8:00 ሰዓት
Bid opening date
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) የሥራ ቀናት ቀጥሎ የሚዉለዉ የሥራ ቀን በ8:30
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 05, 2022)
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ መሬት ቢሮ የተለያዩ ኮምፒዉተሮች ፣ ፕሪንተሮች ፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም ጎማና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
በአስራ ስድስተኛዉ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30
Bid opening date
በአስራ ስድስተኛዉ ቀን ከጠዋቱ በ4፡45
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 05, 2022)
በኢፈዲሪ ስኳር ኮርፖሬሸን የበለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመሸጥይፈልጋል
Bid closing date
በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
Bid opening date
በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 05, 2022)
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ያገለገሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና የቢሮ ቁሳቁሶችንና የግንባታ እቃዎች እንዲሁም ብረታ ብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Aug 07, 2022 10:00 AM
Bid opening date
Aug 07, 2022 10:30 AM
Published on
ኢትዮጵያን ሔራልድ
(Aug 04, 2022)