Equipment and Accessories
(54,642 tenders)የአ/አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሸን በ2004 በጀት አመት ለኮሚሽኑ የወንጀል መከላከል አባላት አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የእጅ መገናኛ ሬዲዮኖች /UHF Hsnd Held radio/, የተለያዩ ባትሪዎች /Rechargeable battery/, አንቴናዎች፣ ቻርጀሮች /Single charger/, መልቲ ቻርጀር ሬዲዮን /Base Station radio/, መኪና ላይ የሚገጠም ሬዲዮን /UHF Mobile car radio/ እና ለፖሊስ ኮሚሸን ዋናው መ/ቤት ሕንፃ አገልግሎት የሚውል የቴሌፎን ኔት ወርክ ኘሮጀክት ሥራ እና ሌሎችም ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የአ/ምንጭ መም/ትም/ኮሌጅ በ2004 ዓ.ም የበጀት አመት የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የላይብረሪ ፈርኒቸር እና የጽህፈት መሣሪያዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
Invitation for supply of radio studio console and associated equipments.
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መገናኛ ብዙሀን ኤጀንሲ በ2004 በጀት አመት Radio Studio Equipment ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን የልዩ ልዩ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሕንፃና የመፀዳጃ ቤት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጌጣጌጥና መለዋወጫ እቃዎች፣ የባለሥልጣኑ መ/ቤት አርማ /LOGO/ እና የጋዜጣ ጽሑፍ ዝግጅት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2004 ዓ.ም ከመንግሰትና ከፈንድ በተገኘ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የጽ/መሣሪያዎችን የፎቶ ካፒ ማሸን፣ የላኘቶኘና ዲስከ ቶኘ ኮምፒውተሮችን የደንብ ልብስ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የአዲስ አበባ ቴአትርና ባህል አዳራሽ አላቂ የቢሮ የጽህፈት መሣሪያዎች የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ብትን ጨርቆች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብሰ ስፌት እና የኤሌክትሪክ እቃዎችና የኮምፒውተር ቀለሞች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የካፋ ዞን ፋይ/ኢ/ል/መምሪያ በዞኑ ላሉ መምሪያዎች አገለግሎት የሚውል የተለያዩ የጽ/መሣሪያዎችን ኤሌክትሮኒክስና የመኪና ጎማዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የፖስታ ክብደት መለኪያ ሚዛኖችና የፖስታ ማመላለሻ ጋሪ ትንሹ እና የብረት ፖስታ ሳጥን ለመግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የባሌ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በዞኑ ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ ቋሚና አላቂ እቃዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክሰ እቃዎችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ የመኪና ጐማዎችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ ለሰራተኞች የሚሆኑ የደንብ ልብሶችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የ2004 አመታዊ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎችን ፣ ቨዲዩና ፎቶ ካሜራ፣ ኘሪንተሮች ስካነር ማሸን፣ የተሽከርካሪ የመኪናና የሣይክል ጎማዎች የሰራተኛ የደንብ ልብሰ እና ልዩ ልዩ አላቂ የጽሕፈት እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/የገቢዎች ባለሥልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2004 ዓ.ም በተመደበለት በጀት በኦሮሚያ ክልል ለችሎት የሚያገለግሉ የቪዲዩ ኮንፍራንስ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
Invitation for the consultancy service for electrical site work design
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
Invitation for the procurement of ICT equipment, office machines, health science laboratory equipments, tools, chemicals, reagents, engineering laboratory equipment, agriculture laboratory equipment, various library and office furniture and natural science laboratory equipment and tools
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የኮልፌ አጠና ተራ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ተቋም የፋይናንስ ግዥ ንብረት አስተዳደር አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቅ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ መሣሪያዎች፣ የኮንስትራክሸን ግብአቶች፣ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብሰ እና የእንጨት ሥራ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽ/መሣሪያዎችን ኤልሲዲ ኘሮጀክተሮችን ቴኘ ሪከርደሮችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳዳር የአዋሬ መለ/ደረጃ የቴክ/ሙያ ትም/ሥልጠና ተቋም ለ2004 ዓ.ም የበጀት አመት ለኮንስትራክሸን፣ ለብረታ ብረት፣ ለኤልክትሪክ፣ ለቧንቧ፣ ለካርፔንተርና ጆነሪ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሰ እና የሴትና የወንድ ጉርድ ቆዳ ጫማ፣ ልዩ ልዩ ሕትመት፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች እና ልዩ ልዩ የቢሮ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር የህዳሴ ጤና ጣቢያ ለ2004 በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ እቃ የህክምና መገልያ እቃዎች፣ መድኃኒቶች የተለያዩ እስቴሽነሪ እቃዎች ቋሚ የቢሮ እቃ፣ የደንብ ልብስ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የውሃ ማጠራቀሚያ /ሮቶ / ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
Invitation for the procurement of construction of street light.
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe