Food Items and Drinks
(6,332 tenders)International Orthodox Christian Charities (IOCC) invites bidders to purchase fruit and fodder for biological conservation
Bid closing date
Within 10 (ten) consecutive days
Bid opening date
No specific opening date & Time
Published on
Reporter
(Jul 06, 2022)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ወሎ ዞን ማረ/ቤቶች መምሪያ /ወልድያ/ የማገዶ እንጨት፣ ሰርገኛ ጤፍና በቀሎ፣ ምጥን ሽሮና በርበሬ እንዲሁም የባልትና ዉጤቶች የሚያቀርቡ ነጋዴዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለስድሰት ወር መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
12/11/2014 ዓ.ም ከቀኑ 3፡30 ድረስ ቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀዉ ሣጥን ማስገባት አለባቸዉ፡፡ ጨረታዉ በዚሁ ቀን ከቀኑ 4፡00 ላይ
Bid opening date
12/11/2014 ዓ.ም 4፡30 ላይ
Published on
በኩር
(Jul 04, 2022)
Mercy Corps invites potential bidders For the supply of Animal Feed Fodder and seeds (Vegetable, Fruit, and Cereal seed)
Bid closing date
Jul 11, 2022 5:00 PM
Bid opening date
No Specific Opening Date and time
Published on
Reporter
(Jul 03, 2022)
SOS Sahel Ethiopia would like to purchase different types of materials
Bid closing date
Jul 11, 2022 2:00 PM
Bid opening date
Jul 11, 2022 2:30 PM
Published on
Reporter
(Jul 03, 2022)
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC-SE-AO-WBS-BO) is issuing this Bid for the procurement of Food items
Bid closing date
Jul 12, 2022 12:00 AM
Bid opening date
Jul 12, 2022 2:00 PM
Published on
Reporter
(Jul 03, 2022)
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 በጀት አመት ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ
Bid opening date
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል
Published on
አዲስ ዘመን
(Jul 04, 2022)
የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ ምግቦች አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በ15ኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
Bid opening date
በ15ኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Jul 04, 2022)
አሶሳ ግብርና ቴክኒክ ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም ለመደበኛ እና አጭር ስልጠና ለሰልጣኞች የቀለብ አገልግሎት የሚውል እህል እና ጥራጥሬ ፣ ምግብ ማጣፈጫ (ባልትና ውጤቶች) ፣ አትክልትና ፍራፍሬ እና የማገዶ እንጨት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በ15ኛው ተከታታይ ቀን ልክ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
Bid opening date
በ15ኛው ተከታታይ ቀን ልክ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Jul 04, 2022)
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በንግድ ጽ/ቤት በኩል የተወረሰውን ሕገወጥ የከረመ ጀንፈል ቡና ባለበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Bid opening date
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡15
Published on
አዲስ ዘመን
(Jul 02, 2022)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ ለ2015 በጀት ዓመት የሚውሉ ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በ16ኛው ቀን በ7፡00 ሰዓት
Bid opening date
በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Jul 02, 2022)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
7 ተከታታይ ቀናት (ቅዳሜን ጨምሮ) 7ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት
Bid opening date
በ7ኛው ቀን (7ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን 8፡30 ሰዓት)
Published on
አዲስ ዘመን
(Jul 02, 2022)
በአብክመ በደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መዉጫ ከተማ የሚገኘዉ የራስ ጋይንት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበር ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ በ2014 ዓ/ም በስሩ ካሉ መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበራት የሰበሰበዉን 9000 ኩ/ል (ዘጠኝ ሺህ ኩ/ል) ክሬም ቦሎቄ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Jul 12, 2022 3:00 PM
Bid opening date
Jul 12, 2022 3:30 PM
Published on
ሪፖርተር
(Jun 29, 2022)
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ዳቦ ፣ ወተትና የእንስሳት ተዋጽኦ እንዲሁም የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bid closing date
Jul 07, 2022 12:00 PM
Bid opening date
Jul 07, 2022 2:30 PM
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 29, 2022)
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል በ2015 የበጀት ዓመት በሆስፒታሉ ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት ማዕቀፍ ግዥ አገልግሎት አውትሶርስ ፣ የታሸገ የሀይላንድ ውሃ ፣ ለስላሳ መጠጥ ፣ ቆሎና ሻይ ቡና ማዕቀፍ ግዥ አገልግሎት አውትሶርስ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በ16ኛው ቀን በ13/11/2014 ከጠዋቱ 4፡00
Bid opening date
በ16ኛው ቀን በ13/11/2014 ከጠዋቱ 4፡30
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 29, 2022)
የአብክመ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የታሸገ የማዕድን ዉሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bid closing date
Jul 12, 2022 10:00 AM
Bid opening date
Jul 12, 2022 10:30 AM
Published on
በኩር
(Jun 27, 2022)
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ.በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
በ10ኛው ቀን 8፡00
Bid opening date
በ10ኛው ቀን 8፡30
Published on
በኩር
(Jun 27, 2022)
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ ለምግብ የሚያገለግሉ አትክልቶች ፣ የበሬ ስጋ ፣ እና ደረቅ እንጀራ ፣ የተፈጨና ጥራጥሬ የምግብ ግብአት ግዥ ንፁህ ፈሳሽ የወጥ የምግብ ዘይት እና ፓስቸራይዝድ ወተት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Bid closing date
Jul 14, 2022 2:00 PM
Bid opening date
Jul 14, 2022 2:30 PM
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 28, 2022)
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎት ለአንድ ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት የሚሆን ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Bid closing date
ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4:30 ሰዓት
Bid opening date
ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 5:00 ሰዓት 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ እና የበዓል ቀን ከሆነ ወደ ቀጣይ የሥራ ቀን ይተላለፋል
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 26, 2022)
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ፣ ሸቀጣሸቀጥ ፣ የቁም ከብት እና የማገዶ እንጨት አቅርቦት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Bid closing date
Jul 11, 2022 10:00 AM
Bid opening date
Jul 11, 2022 10:30 AM
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 26, 2022)
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የጤፍና የሩዝ አቅርቦት ፣ የመጸዳጃ ወረቀት ሶፍት/ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Jul 08, 2022 10:00 AM
Bid opening date
Jul 08, 2022 10:30 AM
Published on
አዲስ ዘመን
(Jun 25, 2022)