Office Machines and Accessories
(30,957 tenders)በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት በ2015 በጀት ዓመት በተፈቀደው መደበኛና ካፒታል በጀት በወረዳችን የሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች እና የቋንጤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በ21ኛው ቀን በዓል ወይም ቅዳሜ እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን 8፡00 ሰዓት
Bid opening date
በ21ኛው ቀን በዓል ወይም ቅዳሜ እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን 8፡30
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 13, 2022)
የወሊሶ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ያሉትን የማተሚያ ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
Bid opening date
በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 13, 2022)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰአት
Bid opening date
በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰአት
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 13, 2022)
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተፈጨ የተዘጋጀ በርበሬ ግዥ ፣ የምግብ ጨው እና የቲማቲም ድልህ (ሳልሳ) 850 ግራም ፣ የበግ ስጋ ግዥ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ (የመስክ እና የሰርቢስ መኪና ) በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን በማወዳደር ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Bid closing date
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
Bid opening date
በ16ኛው ተከታታይ ካላንደር ቀን የሚከፈት ይሆናል
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 13, 2022)
Jimma University Invites sealed bids for interested eligible bidders through NCB for the supply of office Furniture and Electronic equipment and devices for Agaro Camus
Bid closing date
August 30, 2022 G.C at 10:00 A.M local time
Bid opening date
August 30, 2022.GC at 10:15 A.M local time
Published on
Ethiopian Herald
(Aug 13, 2022)
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30
Bid opening date
በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 13, 2022)
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ንብረት የሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች ከብረታ ብረት የተሠሩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (መደርደሪያ ሼልፍ ፣ ቁምሳጥን የመሳሰሉት) ፣ የመኪና መለዋወጫ spare part (ቸርኬ፣ የቡሎን መፍቻ፣ ጎማዎች.የመሳሰሉት)፣ ቆርቆሮዎችን ፣ የተለያዩ ቶነሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የመክፈቻ እና የመዝጊያ ሰዓት ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት መዝጊያና የመከፈቻ ይሆናል
Bid opening date
16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የመክፈቻ እና የመዝጊያ ሰዓት ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት መዝጊያና የመከፈቻ ይሆናል
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 13, 2022)
የምዕራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማ እና ሞተር ሳይክል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Sep 02, 2022 5:30 PM
Bid opening date
Sep 05, 2022 9:00 AM
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 13, 2022)
በጋሞ ዞን የቁጫ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለሴከተር መ/ቤቶች በ2015 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00
Bid opening date
በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 13, 2022)
የጅማ ራሬ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የፅዳት መሣሪያዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የግንባታ ሥራ ዕቃዎችና የተሽከርካሪ ጎማዎችን ለሴክተር መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Aug 29, 2022 10:00 AM
Bid opening date
Aug 29, 2022 2:00 PM
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 13, 2022)
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ አርሲ ዞን የዶዶላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2015 የበጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን ፣ የጽዳት ዕቃዎችን ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብሶችና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ዕለቱ በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል
Bid opening date
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ዕለቱ በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 13, 2022)
በኢሉባቦር ዞን የኖኖ ሰሌ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማ እና ካለመዳሪያ ፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች ፣ እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች ፣ እና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በ16ኛዉ ቀን በ4፡30 ሰዓት
Bid opening date
በ16ኛዉ ቀን በ5፡30 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 13, 2022)
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ በጉራጌ ዞን የማረቆ ወረዳ ፋይናንና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት የህንፃ መሣሪዎያች እና የፋብሪካ ውጤቶች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫዎች ፣ ሞተር ሳይክሎች ፣ የግንባታ እቃዎች ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፣ የተለያዩ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 5፡00
Bid opening date
በ15ኛው ቀን ልክ 5፡15
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 12, 2022)
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽፈት ቤት ለ2014 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ መስተንግዶ ፣ ህትመት እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በ10ኛው ቀን ከሰዓት 11፡00 ሰዓት
Bid opening date
በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 03፡30 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 12, 2022)
የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፈርኒቸር ዕቃዎች ፣ ሞተር ሳይክል ፣ ደንብ ልብስ ፣ የጽ/መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bid closing date
ለ21 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 3:30
Bid opening date
ለ21 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 12, 2022)
የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የተለያዩ የጽህፈት እቃዎች ፣ የተለያዩ የግንባታ እቃዎች ፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች እና የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Sep 01, 2022 10:30 AM
Bid opening date
Sep 01, 2022 11:00 AM
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 12, 2022)
ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 የጀነራል ታደሰ ብሩ ት/ቤት የጨረታ ማረሚያ
Bid closing date
.............
Bid opening date
.............
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 12, 2022)
በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ቶነሮች ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Bid opening date
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 12, 2022)
በቡኖ በደሌ ዞን ጮራ ወረዳ ገ/ትብብር ጽ/ቤት 2015 ጀት በዘመን በወረዳዉ በሥራ ላይ ላሉት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
ከ6/12/2014 እስከ 26/12/2014 እስከ 11:30 ድረስ አስገብተው
Bid opening date
በ 27/12/2014 ቀን በ 3፡00 ይከፈታል
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 12, 2022)
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለኪዳኔ ከበደ የጋርመንት ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ጂንስ ፣ ቲሸርት እና ፖሎ ቲሸርት ማምረት የሚችል የጋርመንት (ልብስ ስፌት) ፕሮጀክት በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ወይም የከፊል ብድር ማመቻቸት ይፈልጋል
Bid closing date
Sep 21, 2022 2:30 PM
Bid opening date
Sep 21, 2022 2:30 PM
Published on
አዲስ ዘመን
(Aug 12, 2022)