Freight Transport
(4,412 tenders)የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የባለሙያዎች ደንብ ልብስ ፣ የተለያዩ ንብረቶችን ለማጓጓዝ ከጎንደር በየዳና ከደባርቅ በየዳ የትራንስፖርት ጭነት እና መኖሪያ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ በየዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸምና ማስገንባት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ኤንፒኤስ ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን ፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከሰላም ዩኒዬን ማዕከላዊ መጋዘን ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement of (6) units of 3-AXEL SEMI-TRAILER LOBED to be used for road construction projects
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
Free
CARE Ethiopia would like to enter into one-year fixed price contractual agreement with winner bidder/s for its food commodity transportation service for JEOP/RFSA project in West Hararge, Oromia Regional State
Bid closing date
March 17, 2023, 5.00 pm
Bid opening date
No Specific Opening Date and time
Published on
2merkato.com
(Mar 13, 2023)
Free
CARE would like to invite potential and capable freight transport service providers for its food commodity transportation service for JEOP/RFSA project in East Hararge, Oromia Regional State
Bid closing date
March 17, 2023, at 5.00 pm
Bid opening date
No Specific Opening Date and Time
Published on
2merkato.com
(Mar 13, 2023)
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በ 2015 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ አላቂና ቋሚ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የሞጆ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ባዶ ኮንቴነር ማጓጓዣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ለማከናወን ከአቀዳቸው ግዢዎች ውስጥ የተለያዩ ህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች የአትክልትና ፍራፍሬ ዘሮች ፣ የዛፍ ዘሮች ፣ የመኪና ጎማ እና የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ወይም አገልግሎት ግዢ በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ ከመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ፣ ከወንጂ /ዴራ/ ስኳር ፋብሪካ ፣ ከሰም ስኳር ፋብሪካ ፣ ከናዝሬት ስኳር ፋብሪካ ፣ ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ የ45 ቀናት ፍጆታ 2082 (ሁለት ሺህ ሰማንያ ሁለት) ለማጓጓዝ የአንድ ዓመት 16656 (አሥራ ስድስት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ ስድስት) ኩንታል ሆኖ ስኳር ወደ ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ሰቆጣ ከተማ ለሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒዬን ለማጓጓዝ ጭነት ማመላለሻ የግል/ትራንስፖርት ተሽከርካሪ ካላቸው ባለንብረቶች ጋር ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ህዳሴ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዓለም ምግብ ድርጅት በጀት ለትምህርት ቤት ለተማሪዎች የምገባ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ግብአቶችን ለማቅረብና ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የአምበርቾ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ/የተ የደረቅ ጭነት ማመላላሻ ድርጅቶችን አወዳድሮ በከምባታ ጠምባሮ ዞን ለሚገኙ ሰብል አብቃይ አርሶ አደሮች ለበልግና ለመኸር እርሻ የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ መንዶች ባለሥልጣን ታርጫ ዲስትሪከት ጽ/ቤት አይሱዞዎች እ.አ.አ 2011 እና ከዚያ ወዲህ የተመረቱ ሞዴል የውሃ ቦቴ ፣ የሠራተኞች ሚንባስ ሰርቪስ መኪና ከ12-15 ሰው የመጫን አቅም ያለው የስሪት ዘመን 2004 እና ከዚያ ወዲህ የተመረተ መኪናዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከሙገር እና ታጠቅ ማምረቻ ሲሚንቶ ተረከበው በተለያዩ ክልሎችና ከተሞች ተደራሸ ለማድረግ ውል በመግባት የሚያከፋፍሉ አከፋፋዮችን በጨረታ አወዳድር ለመምረጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites eligible, qualified suppliers to apply for Prequalification as Suppliers of goods, services, consultancy service,s and works for the period 2023-2025
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ግብርና መምሪያ ግብርና ግብዓት አቅርቦትና ስርጭት ቡድን ለ2015/2016 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል አፈር ማዳበሪያ እና ምርጥ ዘር በድምሩ 30,004 (ሰላሳ ሺህ አራት ኩንታል) ሁለገብ ህብረት ሥራ መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ደርጅቶችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም. ድረስ ባለው ለ6 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites eligible, qualified suppliers to apply for Prequalification as Suppliers of goods, services, consultancy service,s and works for the period 2023-2025
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
ጂኤስ የድንጋይ ከሰል አምራች እና ንግድ ኃ/የተ/ግ/ማ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ዳውሮ ዞን ተርጫ ዙሪያ ወረዳ ከሚገኘው የድንጋይ ከሰል ማምረቻ የተመረተውን የድንጋይ ከሰል ድሬዳዋ እና ደርባ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመጋበዝ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe