Spare Parts and Car Decoration Materials
(27,494 tenders)በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ አልባሳት የሞተርሳይክል እና የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ ኮስሞቲክስ ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ሞባይል ቀፎዎች ፣ ሞተርሳይክሎች እና ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመኪና መለዋወጫ ፣ የመኪና ጎማ ከነካላማዳሪያው በጋዜጣ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ ለየተሽከርካሪ መለዋወጫ እና የተለያዩ የውሃ መመርመሪያ ኪት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ፣ 016 ቀበሌ እንዶድ በር እና፣ ቦሩ ሜዳ አይጠብሴ፣ የሚገኙ የለማ የመንግስት ባህር ዛፍ ደን እና ባለቤት የሌላቸው የተለያዩ አልባሳት፣ ያገለገሉ እና አዲስ የመኪና መለዋወጫ፣ የቤት እቃዎች፣ ብረታብረት በኪሎ የሚሸጥ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ጀኔሬተር ጨምሮ እና ሌሎችም እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅጽቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ አዳዲስ አልባሳት ፣ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ ጐማዎች ፣ ኮስሞቲክስ ብዛት ያላቸው ጎማዎች ፣ ምግብ ነክ ፣ 66 ሞተር ሳይክሎች እና እንድ ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም መጠጥ ነክ የተለያዩ የቢራ ፣ የለስላሳ ጠርሙሶች እና ሳጥኖች ሸቀጣሸቀጥ ፣ ብዛት ያለው ኔትዎርክ ኬብል እና 2 ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና የሜንቴናስ መምሪያ የተለያዩ ሞዴል የመኪና እቃ መለዋወጫ እና የመኪና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የተሽከርካሪ ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል BATTERY 12V-80 AMP ብዛት በቁጥር 25 (ሃያ አምስት) በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የኤሌክትሪክ ዕቃዎች (ፓዎር ኬብሎች ፣ ላይት ፊቲንግ ፣ ስዊች ፣ ሶኬት እና የመንገድ ላይ ፖል እና ሌሎችም) ፣ የማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የተለያየ ዓይነት የመኪና ጎማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን እና ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የኮንስትራክሽን ዲዛይን ፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶችን ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል BATTERY 12V-80 AMP ብዛት በቁጥር 25 (ሃያ አምስት) በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
The Action Against Hunger in Addis Ababa would like to invite interested bidders the sale of used and old items
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሳ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተናጠል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
National Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply of different Items
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) would like to notify extension of bid closing and opening date
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ አካሎች ፣ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ፣ የመኪና ባትሪዎች ፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ምንጣፍ ፣ ጋዜጣና ወረቀቶች ፣ የእንጨት ፓርትሽኖች ፣ የፕሪንተር ካርትሬጆች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ.ማ. የዩቶንግ አዉቶብሶች መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ ዘይት ፣ ኩላንት እና ፖስቲሾቶችን እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe
ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ቀላል እና ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን እንዲሁም የድርጅቱን ያገለገለ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
Login or subscribe
Bid opening date
Login or subscribe
Published on
Login or subscribe