ወደኋላ ይቀመጥ ማስፊያ ቀጣይ

ጂኤም ፈርኒቸር አ.ማ የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን Dec 9, 2021 05:00 PM
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የጨረታው ሽያጭ ቀንና ሰዐት አልተገለጸም
የታተመበት ጋዜጣ 2merkato.com ( ኅዳር 15፣ 2014 )
የተለጠፈበት ቀን ኅዳር 15፣ 2014

ጂኤም ፈርኒቸር አክሲዮንማህበር

                      GM FURNITURE S.C            

ቀን ህዳር 14 ቀን 2014 .

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ጂኤም ፈርኒቸር . ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም መጫረት የምትፈልጉ የምትጫረቱበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ በማድረግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከሕዳር 14 ቀን 2014 / እስከ ዳር 30 ቀን 2014 / ጠዋት 200-ሰዓት አስከ 600 እንዲሁም ከሰዓት 700 አስከ ቀኑ 1100 ሰዓት ብቻ በጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ዕቃዎቹን ባለበት ሁኔታ በማየት የምትገዙበትን ዋጋ በፖስታ በማሸግ ለእዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ብር 50000.00 /ሀምሳ ብር/ በሰነድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ተራ ቁጥር

የዕቃው ዓይነት/NAME OF PRODUCT/

የዕቃው ኮድ /PRODUCT CODE/

መለኪያ /UNIT/

ብዛት/

QUANTITY

መነሻ ዋጋ/

INITIAL PRICE /

ምርመራ /REMARK/

ብር

1

DINING CHAIR 

DC-01F

PCS

200

1942

80

 

2

DINING CHAIR

DC-01

PCS

300

1882

20

 

3

WOODEN CAFETERIA CHAIR

COC-01

PCS

300

1795

50

 

4

STORAGE CABINETS

A10

PCS

50

7961

70

SIZE:197H X 86L X 38W

5

DINING CHAIR

LUNA

PCS

250

1848

05

 

6

DINING CHAIR

WINTER-F

PCS

200

2442

20

 

7

DINING CHAIR

LUNA-F

PCS

100

2102

30

 

8

DINING CHAIR

AZALEA

PCS

100

2112

80

 

9

DINING CHAIR

AZALEA-F

PCS

60

2239

60

 

10

CAFETERIA CHAIR

TULIP

PCS

80

1826

50

 

11

LOCKER WITH 6 DOORS

A-8

PCS

100

12050

00

 

12

CAFETERIA CHAIR

ORCHID

PCS

50

1974

50

 

 ማሳሰቢያ፤የጨረታው አሸናፊ ከተገለጹት ቀን ጀምሮ ክፍያውን ከፍሎ 3/ሶስት/የሥራ ቀናት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ዕቃውን ማንሳት ይኖርበታል ፡፡

አድራሻ፣ዓለምገና ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወለቴ ኖክ ተሻግሮ መገርሳ ሆቴል አጠገብ

 

                              ስልክ ቁጥር 913646706/911684207

Company Info
GM FURNITURE S.C
GM FURNITURE S.C
ጂኤም ፈርኒቸር አ/ማ
Addressዓለምገና ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወለቴ ኖክ ተሻግሮ መገርሳ ሆቴል አጠገብ
Phone913646706
Phone2911684207
Filed Under
Sales, Disposals and Foreclosure Other Sales
Furniture and Furnishing House Furniture
Furniture and Furnishing Office Furniture

የምንዛሬ ዋጋ

መሸጫ
መግዣ
USD 49.1240 48.1608
EUR 55.5052 54.4169
GBP 62.2447 61.0242
AED 12.1028 11.8655
CAD 34.7540 34.0725
CHF 50.8712 49.8737
ምንጭ: Commercial Bank of Ethiopia
የሚተገበርበት ቀን: Dec 7th, 2021