ወደኋላ ይቀመጥ ማስፊያ ቀጣይ

ኃይሌ እና አለም ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ማህበር ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ በአያት ኃይሌ ሪል ስቴት መንደር የሚገኙትን የምድር ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን መስከረም 30/2014 ዓ/ም
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን መስከረም 30/2014 ዓ/ም
የታተመበት ጋዜጣ 2merkato.com ( ነሐሴ 22፣ 2013 )
የተለጠፈበት ቀን ነሐሴ 22፣ 2013

የሽያጭ ማስታወቂያ

ኃይሌ እና አለም ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ማህበር ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ በአያት ኃይሌ ሪል ስቴት መንደር የሚገኙትን የምድር ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ማንኛውም ህጋዊ ሰው ወይም ድርጅት መግዛት የሚችል መሆኑን እየገለፅን የመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ሁሉ እስከ መስከረም 30/2014 / ድረስ ቦሌ አለም ህንፃ 8 ፎቅ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡

የቤቶቹ ብዛት 3 ሲሆን እያንዳንዳቸው 290 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው እና ወለል ላይ የሚገኙ እና ግንባታቸው በሙሉ የተጠናቀቁ እንዲሁም ለማንኛውም የንግድ አገልግሎት ምቹ የሆኑ መሆናቸውን እየገለፅን ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሽያጩን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ቤቱቹን የሚመለከት አስፈላጊ ማስረጃዎችን የሚከተሉት ሊንኮችን በመጫን ይመልከቱ 

የሚሸጡ ቤቶች የሚገኙበት አድራሻ: በቀድሞው ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አያት አዲስ መንደር መኖሪያ ቤቶች ጀርባ ኃይሌ ሪል ስቴት ሲሆን በማንኛውም ሰዓት ማየት ይቻላል፡፡

የመግዣ መነሻ ዋጋ 40,000.00 በካሬ ሜትር መሆኑን እያሳወቅን ለተጨማሪ መረጃ በአካል ከላይ የተጠቀሰው ቢሮ በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0116625980 09301090778 0910040901 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

Company Info
Haile & Alem International PLC
Haile & Alem International PLC
ኃይሌ እና አለም ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ማህበር
Addressበቀድሞው ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አያት አዲስ መንደር መኖሪያ ቤቶች ጀርባ ኃይሌ ሪል ስቴት
Phone0116625980
Phone2 09301090778
Phone30910040901
Filed Under
Sales, Disposals and Foreclosure House and Building Sale
Sales, Disposals and Foreclosure House and Building Foreclosure

የምንዛሬ ዋጋ

መሸጫ
መግዣ
USD 46.8168 45.8988
GBP 61.2885 60.0868
EUR 54.8458 53.7704
CHF 47.9670 47.0265
CAD 33.1191 32.4697
AED 11.5338 11.3076
ምንጭ: Commercial Bank of Ethiopia
የሚተገበርበት ቀን: Sep 20th, 2021