ወደኋላ ይቀመጥ ማስፊያ ቀጣይ

የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር ያገለገሉ የመኪና እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን ለተከታታይ አስር (10) የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ሐምሌ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
የታተመበት ጋዜጣ 2merkato.com ( ሐምሌ 17፣ 2013 )
የተለጠፈበት ቀን ሐምሌ 17፣ 2013
የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ 200.00 ብር
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና

አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ

የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር ያገለገሉ የመኪና እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም ጨረታውን መጫረት የሚፈልግ ተጫራች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስር (10) የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 2:00 - 10:00 ሰዓት እና ቅዳሜ 2:00-6:00 ሰዓት የጨረታውን ሰነድ ሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር /ቤት በመምጣት የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ከፍሎ በመግዛት እቃውን ባለበት ሁኔታ መመልከትና ጨረታውን መወዳደር የሚችል መሆኑን እየገለጽን ጨረታው ዓርብ ሐምሌ 30 ቀን 2013 . ከረፋዱ 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ::

ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በመሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር

አድራሻ :ቦሌ ሐያት ሆስፒታል አጠገብ -

ስልክ 8090- Ex-335

በተጨማሪ ሙሉ መረጃ በሰነዱ ላይ ተገልጿል ፡፡

Filed Under
Sales, Disposals and Foreclosure Disposal Sale
Sales, Disposals and Foreclosure Other Sales

የምንዛሬ ዋጋ

መሸጫ
መግዣ
USD 46.8168 45.8988
GBP 61.2885 60.0868
EUR 54.8458 53.7704
CHF 47.9670 47.0265
CAD 33.1191 32.4697
AED 11.5338 11.3076
ምንጭ: Commercial Bank of Ethiopia
የሚተገበርበት ቀን: Sep 20th, 2021