ወደኋላ ይቀመጥ ማስፊያ ቀጣይ

ኬኤምጂ ኢትዮጵያ በዱራሜ ለሚገኘው የሴቶች ቢዝነስ ማዕከል የዳቦ መጋገርያ ማሽንና ሌሎች ተዛማጅ ቁሳቁሶችን ህጋዊ ከሆኑና የ2013 የመንግስት የንግድ ስራ ግብር የከፈሉ ድርጅቶችና ግለሰቦችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 21ኛው ቀን ከቀኑ 8.00
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 21ኛው ቀን ከቀኑ 8.30
የታተመበት ጋዜጣ 2merkato.com ( Jun 11, 2021 )
የተለጠፈበት ቀን Jun 11, 2021
የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ 200.00 ብር
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና

የጨረታ  ማስታወቂያ

ኬኤምጂ ኢትዮጵያ በዱራሜ ለሚገኘው የሴቶች ቢዝነስ ማእከል  የዳቦ መጋገርያ ማሽንና ሌሎች ተዛማጅ ቁሳቁሶችን ህጋዊ ከሆኑና የ2013 የመንግስት የንግድ ስራ ግብር የከፈሉ ድርጅቶችና ግለሰቦችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ  ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው 
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸውና  የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ 1-2 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 በመክፈል በአዲስ አበባ ኬኤምጂ ፅ/ቤት ከሾላ ገበያ ወደ ሱመያ መሰጂድ በሚወስደው መንገድ ላይ  አዋሽ  ባንክ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን ድረስ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን  መግዛት  ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በተለያዩ ፖስተዎች ዋናውንና ኮፒውን በማሸግ በ1 ፖስታ ውስጥ በማስገባት በጥንቃቄ በማሸግና ማህተምና ፊርማ በማድረግ  ማስተወቂያው  በጋዜጣ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን ከቀኑ 8.00 ድረስ  ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን ማለትም በ21ኛው ቀን ከቀኑ 8.00 ሰዓት ታሽጐ በ8.30 ላይ ይከፈታል፡፡
  6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ መሉ ስማቸውን ፤ማህተምና  ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል መጻፍ አለባቸው፡፡
  8. ተጫራቾች እቃዎቹን የሚያቀርቡበት ጊዜ ከሁለት እስከ ሶስት ወራት ያለበለጠ ሆኖ የዳቦ ማሽኑን ወደ ዱራሜ ከተማ አጓጓዘው ለመትከል የትራንስፖርትና የባለሙያ ድጋፍ የሚደርጉ አንዲሁም  ከተከላ በሁዋላም የጥገና አገልግሎት የሚሰጡ መሆናቸውንና አለመሆናቸውን መጥቀስ አለባቸው፡፡
  9. ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 0910027493 ወይም 0912501833 ጠይቆ መረዳት ይቻላል፡፡

ድርጅቱ ከዚህ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Company Info
KMG-ETHIOPIA
KMG-ETHIOPIA
ኬኤምጂ- ኢትዮጵያ
AddressOLYMPIA Road at the Back Side of Assay School Kirkos :Subcity ,Kebele :02/03 ,House number 292
Phone+251 11 5153690
Fax+251 11 850 0232
Filed Under
Electrical, Electromechanical and Electronics Equipment and Accessories

የምንዛሬ ዋጋ

መሸጫ
መግዣ
USD 44.3109 43.4421
EUR 53.6827 52.6301
GBP 59.7262 58.5551
AED 10.9163 10.7023
CAD 32.9132 32.2678
CHF 47.0397 46.1174
ምንጭ: Commercial Bank of Ethiopia
የሚተገበርበት ቀን: Jun 17th, 2021