ወደኋላ ይቀመጥ ማስፊያ ቀጣይ

አር ኢ ዋይ ኢምፖርትና ኤክስፖርት ኃ. የተ. የግ. ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 10ኛ የሥራ ቀን በ3፡00 ሰዓት ድረስ
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ11ኛ የሥራ ቀን በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ በ3፡30 ሰዓት
የታተመበት ጋዜጣ 2merkato.com ( መጋቢት 29፣ 2013 )
የተለጠፈበት ቀን መጋቢት 29፣ 2013
የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ 50.00 ብር
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 3000 ብር

የተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ

አር ኢ ዋይ ኢምፖርትና ኤክስፖርት ኃ. የተ. የግ. ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተራ ቁጥር

የተሽከርካሪው ዓይነት

የስሪት ዘመን

የሞተር ጉልበት

አገልግሎት

ብዛት

1.      

ጃፓን ፟ ሱዙኪ

1999

1298

ሴሚ ቫን

01

2.     

ጃፓን ፟ ሱዙኪ

2008

657

ሴሚ ቫን

01

በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል በባንክ በተረጋገጠ CPO ለእያንዳንዱ ብር 3,000.00 
  2. ለጨረታ ሰነድ 50.00(ሃምሳብር) የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መግዛትና ተሽከርካሪዎቹንም ማየት ይቻላል፡፡
  3. ተጫራቾች ዋጋ የሞሉበትን ሰነድ ከጨረታ ማስከበሪያ  ሲፒኦ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ዝርዝር ሰነዱ ላይ ባለው ዋጋ በማቅረብ በግልጽ ሞልቶ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10ኛ የሥራ ቀን በ3፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  5. የጨረታ ሳጥን ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛ የሥራ ቀን በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ በ3፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ቀኑ በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ለውድድር አይቀርብም፡፡
  7. የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ተሽከርካሪ አስፈላጊውን የስም ዝውውር በመፈጸም ያሸነፈበትን ዋጋ ከፍሎ ወዲያውኑ ማንሳት አለበት።
  8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቦሌ መድሃኒያለም አቢሲኒያ ፕላዛ 5ኛ ፎቅ

ቢሮ ቁጥር 501

ስልክ፡- 0993 950 332

አር ኢ ዋይ ኢምፖርትና ኤከስፖርት ኃ የተ የግ ማህበር

 

Company Info
REY Import and Export P.L.C
REY Import and Export P.L.C
አር ኢ ዋይ ኢምፖርትና ኤክስፖርት ኃ. የተ. የግ. ማህበር
Addressአዲስ አበባ ቦሌ መድሃኒያለም አቢሲኒያ ፕላዛ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 501
Phone0993 950 332
Filed Under
Sales, Disposals and Foreclosure Vehicle and Machinery Sale
Sales, Disposals and Foreclosure Vehicle and Machinery Foreclosure

የምንዛሬ ዋጋ

መሸጫ
መግዣ
USD 42.1428 41.3165
GBP 55.3106 54.2261
EUR 49.4672 48.4973
CHF 42.7198 41.8822
CAD 30.2213 29.6287
AED 10.3823 10.1787
ምንጭ: Commercial Bank of Ethiopia
የሚተገበርበት ቀን: Apr 7th, 2021