ወደኋላ ይቀመጥ ማስፊያ ቀጣይ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን የካቲት 29 ቀን 2013 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ በ4፡30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የካቲት 29 ቀን 2013 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ በ4፡30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡
የታተመበት ጋዜጣ 2merkato.com ( ጥር 24፣ 2013 )
የተለጠፈበት ቀን ጥር 24፣ 2013

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/መ/ቁ 50246

የፍ/አፈ/መ/ቁ 14503

የሚሸጡትን ቤቶች ለማየት ሊንኩን ይጫኑ 

https://2merkato.com/images/downloads/image-one.jpg 

https://2merkato.com/images/downloads/image-two.jpg 

https://2merkato.com/images/downloads/image-three.jpg 

https://2merkato.com/images/downloads/image-four.jpg 

https://2merkato.com/images/downloads/image-five.jpg 

https://2merkato.com/images/downloads/image-six.jpg 

https://2merkato.com/images/downloads/image-seven.jpg 

የፍ/ባለመብት አቶ ተስፋዬ ቢርመጂ እና በፍ/ባለዕዳ የአቶ ቢርመጂ ቢደራ ወራሾች መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 50246 5/9/2000 . 14/2/2000 . እና በመ/ 19589 20/6/2011 . እና በመ/ 11110 ሀምሌ 27 ቀን 1999 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በአዲስ ከተማ /ከተማ ቀበሌ 16 የቤቁ 759 የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 405,711.71 (አራት መቶ አምስት ሺህ ሰባት መቶ አስራ አንድ ከሰባ አንድ ሳንቲም ) በአቶ ቢርመጂ ቢደራ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የይዞታው ስፋት በካርታ 700 . ከይዞታው የመንገድ ጥናት 18.99 . ይነከዋል (ይቆርጠዋል ) የቤቱ አገልግሎት በካርታ ለመኖሪያ ቤት ነው የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ የካቲት 29 ቀን 2013 . በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 430 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ሰዓት ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡

በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጉድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ /ቤት

 የፌዴራል /ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት

Filed Under
Sales, Disposals and Foreclosure House and Building Sale
Sales, Disposals and Foreclosure House and Building Foreclosure

የምንዛሬ ዋጋ

መሸጫ
መግዣ
USD 42.1428 41.3165
GBP 55.3106 54.2261
EUR 49.4672 48.4973
CHF 42.7198 41.8822
CAD 30.2213 29.6287
AED 10.3823 10.1787
ምንጭ: Commercial Bank of Ethiopia
የሚተገበርበት ቀን: Apr 7th, 2021