ወደኋላ ይቀመጥ ማስፊያ ቀጣይ

ላየን ሴኩሪቲ ኃላ/የተ/የግ /ማህበር የደንብ ልብሶች ኮትና ሱሪ፣ ቀበቶ፣ ሹራብ፣ ሸሚዝ፣ ከረባት፣ የፅዳት ኮፍያ/ሻሽ፣ ገዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ የዝናብ ልብስ፣ የእጅ ባትሪ፣ ፊሽካ ፣የጥበቃ ዱላ፣ ዣንጥላ፣ ስቴሽነሪ ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የምግብ እህሎች፣ አትክልቶች እና ማጣፈጫዎች፣ የአፍና አፍንጫ (ማስክ) ሳኒታይዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
የታተመበት ጋዜጣ 2merkato.com ( ሐምሌ 18፣ 2012 )
የተለጠፈበት ቀን ሐምሌ 18፣ 2012
የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ 300 ብር
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2%

ጨረታ ማስታወቂያ

ላየን ሴኩሪቲ ኃላ/የተ/የግ /ማህበር የደንብ ልብሶች ኮትና ሱሪ፣ ቶ፣ ሹራብ፣ ሸሚዝ፣ ከረባት፣ የፅዳት ኮፍያ/ሻሽ፣ ገዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ የዝናብ ልብስ፣ የእጅ ባትሪ፣ ፊሽካ ፣የጥበቃ ዱላ፣ ዣንጥላ፣ ስቴሽነሪ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የምግብ እህሎች፣ አትክልቶች እና ማጣፈጫዎች፣ የአፍና አፍንጫ (ማስክ) ሳኒታይዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

LOT 1

ለድርጅታችን ሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ

 • የደንብ ልብሶች ኮትና ሱሪ፣ ቀበቶ፣ ሹራብ፣ ሸሚዝ፣ ከረባት የፅዳት ኮፍያ/ሻሽ፣ ገዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ የዝናብ ልብስ፣ የእጅ ባትሪ፣ ፊሽካ፣ የጥበቃ ዱላ፣ ዣንጥላ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

LOT 2

 • አላቂ የጽህፈት መሳሪያ (ስቴሽነሪ) የፅዳት እቃዎች፣ የምግብ እህሎች፣ አትክልቶች እና ማጣፈጫዎች፣ የአፍና አፍንጫ (ማስክ) ሳኒታይዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስቴሽነሪ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የምግብ እህሎች እና ማጣፈጫዎች፣ የአፍና አፍንጫ (ማስክ) ሳኒታይዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

LOT 3

 • የሴኩሪቲ ካሜራ ባለሙያ በፓርታይም 3 ወራት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፤ በመሆኑም በኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ሙያ የተመረቀ እና በሴኩሪቲ ካሜራ ላይ ቢያንስ 3 ዓመት ልምድ ያለው እና የተለያዩ የሴኩሪቲ ካሜራ ጨረታዎችን በሰነድ እንዲሁም ቦታው ላይ በመሄድ አስፈላጊውን ጥናት አድርጎ እራሱን ችሎ ሰነዱን ማዘጋጀት እና ማቅረብ የሚችል፤ አስፈላጊውን ዶክመንት ሁሉ በማሟላት በዋና ቢሮ በመገኘት ማቅረብ ይችላሉ።

ደመወዝ፡- ሳቢ Attractive

ስለሆነም

 1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ፤
 2. የግብር ግዴታቸውን የተወጡና ታክስ ከፋይ መሆናቸውንና፣ የቫት ከፋይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
 3. ግዥውም ለአንድ ዓመት በኮንትራት ውል መግዛት ይፈልጋል፤
 4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመክፈል የዕለት ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፧ ተጫራቾች ያቀረቡትን የጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማስያዝ አለባቸው፤
 5. ተጫራቾች የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በተለያየ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀት በአንድ ፓስታ በማጠቃለል ማቅረብ አለባቸው፤
 6. በጨረታ መክፈቻ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል፧ የሚከፈተውም በኩባንያው መሰብሰብያ አዳራሽ ነው፤
 7. ማንኛውም ተጫራች ሰነድ በሚገዙበት ወቅት ዋናውና ኮፒ የንግድ ፍቃድ ይዞ መቅረብ አለበት፤
 8.  ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም እቃዎች ጨረታው ከተከፈተ በሶስት የሥራ ቀናት ውስጥ ናሙና ማቅረብ አለበት፤
 9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ  ነው፤
 10. ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ቀን ማስታወቂያው አየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀን ሲሆን 11 ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው ቀን 4:30 ሰዓት ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116 66 33 33, 0923 78 40 62, 0932 29 85 96

አድራሻ መገናኛ ቦሌ /ከተማ በጀርባው በር በኩል ወደ እግዚያብሄር /ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 600 ሜትር ገባ ብሎ

ላየን ሴኩሪቲ /የተ/የግ/ማህበር

Company Info
Lion Security Service PLC
Lion Security Service PLC
ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Addressመገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በጀርባው በር በኩል ወደ እግዚያብሄር ቤ/ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 600 ሜትር ገባ ብሎ
Phone0116 66 33 33
Phone20923 78 40 62
Filed Under
Office Supplies and Services Office Machines and Accessories
Food and Beverage Foodstuff and Drinks
Electrical, Electromechanical and Electronics Installation, Maintenance and Other Engineering Services
Agriculture and Farming Products and Services
Electrical, Electromechanical and Electronics Equipment and Accessories
Health Care, Medical Industry Pharmaceutical Products
Office Supplies and Services Stationery
Safety and Security Equipment
Textile, Garment and Leather Shoes and Other Leather Products
Textile, Garment and Leather Textile, Garments and Uniforms

የምንዛሬ ዋጋ

መሸጫ
መግዣ
USD 40.1150 39.3284
EUR 48.7517 47.7958
GBP 52.2660 51.2412
CAD 28.6331 28.0717
AED 9.8827 9.6889
CHF 43.0835 42.2387
ምንጭ: Abyssinia Bank
የሚተገበርበት ቀን: Jan 16th, 2021