ወደኋላ ይቀመጥ ማስፊያ ቀጣይ

እድገት በአንድነት የንግድ አክሲዮን ማህበር የሂሳብ አሰራር ዘዴውን ወደ አለማቀፍ ደረጃውን ያሟላ የሂሳብ ሪፖርት ዘዴ (IFRS) መቀየር ይፈልጋል

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 15 ተከታታይ ቀናት
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
የታተመበት ጋዜጣ 2merkato.com ( ሰኔ 15፣ 2012 )
የተለጠፈበት ቀን ሰኔ 15፣ 2012

                                                     የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታች እድገት በአንድነት የንግድ አክሲዮን ማህበር የሂሳብ አሰራር ዘዴውን ወደ አለማቀፍ ደረጃውን ያሟላ የሂሳብ ሪፖርት ዘዴ (IFRS) መቀየር ይፈልጋል፡፡ ሰለሆነም በሞያው ብቃት ያላቸው ድርጅቶች፣ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የሙያ ፈቃድ እና ብቃት ማረጋገጫ ያላቸው ከሆኑ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡

ድርጀቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251118290742 ወይም +251922138136 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ

አድራሻ፡- መርካቶ አራተኛ ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ አስፋው ወሰን ሆቴል ፊትለፊት

የምንዛሬ ዋጋ

መሸጫ
መግዣ
USD 35.6248 34.9263
EUR 39.9925 39.2083
GBP 42.2175 41.3897
CHF 35.9068 35.2027
CAD 23.6332 23.1698
AED 8.7765 8.6044
ምንጭ: Abyssinia Bank
የሚተገበርበት ቀን: Jun 29th, 2020