ወደኋላ ይቀመጥ ማስፊያ ቀጣይ

ዲ ኤል ኤም ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ 4 ዘመናዊ የሽመና መሣሪያዎችን (Knitting machine) በጨረታ አወዳድሮ የቀረጥ ነፃ መብት ላላቸው ሕጋዊ አካላት መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን Oct 16, 2019 05:00 PM
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
የታተመበት ጋዜጣ 2merkato.com (Oct 1, 2019)
የተለጠፈበት ቀን Oct 1, 2019

የሽመና መሣሪያ (Knitting machine) ጨረታ 

1.     ድርጅታችን  ኤል ኤም /የተ/የግ/ማህበር ለጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ 4 ዘመናዊ የሽመና መሣሪያዎችን (Knitting machine) በጨረታ አወዳድሮ የቀረጥ ነፃ መብት ላላቸው ሕጋዊ አካላት መሸጥ ይፈልጋል፡፡

MPU1. 6 Mayer & CIE (Germany) Knitting machine

S.N

 

Qty

1

 ባለ 18 Guage  With extra cylinder and extra needles

2

2

ባለ 20 Guage  With extra cylinder and extra needles

1

3

ባለ 24 Guage  With extra cylinder and extra needles

1

 

https://www.2merkato.com/images/downloads/DLMPLC.pdf 

  1. ከዚህ በላይ የተመለከተውን የሽመና መሣሪያ (Knitting machine) ለመግዛት የሚፈልግ የጉምሩክ የቀረጥ ነፃ መብት    ያለው ሕጋዊ አካል ቀርቦ ወዳደር ይችላል:: 
  2. መሣሪያዎቹን ድርጅቱ በሚገኝበት ሰአቃቂ ቃሊቲ /ከተማ  ወረዳ 7 የቤት ቁጥር  1424  ቃሊቲ ገብርኤል  ቤተክርስቲያን  ጎን  ባለው  መንገድ 600 ሜትር ገባ ብሎ በርታ ሪል እስቴት አከባቢ ካለው ኮንዶሚኒየም ቤቶች ፊት ለፊት በአካል በመቅረብ ጨረታው ከወጣበት ቀን እስከ ጥቅምት 05/02/2012 ዓ.ም. ቀናት  ውስጥ ድረስ ዘወትር  በሥራ  ሰዓት ከጧቱ 230-ቀኑ 11 00 ሰዓት    ድረስ  መመልከት ይቻላል:: 
  3. የመሸጫ ዋጋ በጨረታ ውድድር ወይም በድርድር ይወሰናል::
  4. ገዢው ያሸነፈበትን ዋጋ በጠቅላላ በአንድ ጊዜ በድርጅቱ የባንክ ሂሳብ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: 
  5. ዝርዝር የክፍያ ሁኔታና ሌሎች ጉዳዬችን በዝርዝር የሽያጭ ውል የሚወሰኑ ይሆናሉ:: 
  6. ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ሰነድ ድርጅቱ ዋና /ቤት 2 ፎቅ ቀርበው በነፃ መውሰድ ይችላሉ:: 
  7. ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ነድ ከመስከረም 20 ቀን/2012 . ጀምሮ ባሉ ጊዚያት ሞልተው ለድርጅቱ በማቅረብ ወይም በድርድር ማቅረብ ይችላሉሉ:: 
  8. ድርጅቱ  ጨረታውን  በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

ስልክ ቁጥር +251 09-11-20-04-48/09-11-20-08-00 

 

Filed Under
Sales, Disposals and Foreclosure Other Sales
Textile, Garment and Leather Textile, Garments and Uniforms

የምንዛሬ ዋጋ

መሸጫ
መግዣ
USD 29.9224 29.3357
GBP 34.9969 34.3107
EUR 32.9955 32.3485
CHF 28.7860 28.2216
CAD 20.3439 19.9450
AED 7.3725 7.2279
ምንጭ: Commercial Bank of Ethiopia
የሚተገበርበት ቀን: Oct 12th, 2019