ወደኋላ ይቀመጥ ማስፊያ ቀጣይ

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የደብረ ዘይት ግብርና ምርምር ማዕከል የኮርማ አባለዘር የውጭ ምንዛሪ ካላቸውና ጨረታውን ካሸነፉ በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ከብራዚል ገዝተው ማቅረብ ከሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ፆታው የተለየ አባለዘር /sexed semen/ ከብራዚል የወተት ከብት ዝርያ (Gir Breed) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን Feb 1, 2019 10:30 AM
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን Feb 1, 2019 10:30 AM
የታተመበት ጋዜጣ 2merkato.com (Jan 21, 2019)
የተለጠፈበት ቀን Jan 21, 2019
የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ Birr 100.00
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና Birr 3,000.00

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/11

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የደብረ ዘይት ግብርና ምርምር ማዕከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኮርማ አባለዘር የውጭ ምንዛሪ ያላቸውና ጨረታውን ካሸነፉ በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ከብራዚል ገዝተው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት-1 ፆታው የተለየ አባለዘር /sexed semen/ ከብራዚል የወተት ከብት ዝርያ (Gir Breed)

በዚህም መሠረት ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ ከደብረ ዘይት ግብርና ምርምር ማዕከል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

  • ተጫራቾች በመስኩ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣የከብት ዝርያ ከውጭ የሚስገባት ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማስረጃ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ፣በአቅራቢነት በዌብ ሳይት የተመዘገቡበትን ኮፒ በማቅረብ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማዕከል ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን እስከ ጥር 24 ቀን 2011 ዓ.ም 4:00 ድረስ ማስገባት አለባቸው።
  •   ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ ብር 3,000.00 (ሶስት ሺህ ብር) በሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  •   የጨረታ ሳጥኑ ጥር 24 ቀን 2011 ዓ.ም 04:30 ሰዓት ላይ ታሽጐ የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን 04:30 ሰዓት በማዕከሉ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  •  ማዕከሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ 011433 876550919173521

የደብረ ዘይት ግብርና ምርምር ማዕከል

Filed Under
Agriculture and Farming Live Animals
Agriculture and Farming Raw Materials and Supplies
Health Care, Medical Industry Veterinary Equipment and Supplies

የምንዛሬ ዋጋ

መሸጫ
መግዣ
USD 29.6788 29.0969
GBP 35.9203 35.2160
EUR 33.0979 32.4489
CAD 22.2748 21.8380
ምንጭ: Awash International Bank
የሚተገበርበት ቀን: Aug 16th, 2019